The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ምክር ቤት ሕንፃ ግንባታ (ቀሪ ሥራዎች)

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 10፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በጌደኦ ዞን የቡሌ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በጌደኦ ዞን የቡሌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የቡሌ ወረዳ ምክር ቤት ሕንፃ ግንባታ ቀሪ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል::

በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ ጋር፡

  1. በዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ አግባቢነት ያለው ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣
  2. የግብር ከፋይነት ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ሰርተፊኬት እና ቲን ነምበር፡
  3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል የድጋፍ ማስረጃ ከግብር ለብሳቢ መ/ቤቱ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. የግንባታ ሥራ ፍቃድ ደረጃ 5-8 ያለው/ት፣
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከቡሌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘውትር በሥራ ሠዓት መግዛት ይችላሉ፤
  6.  ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ 5,000.00/አምስት ሺህ ብር/ በፖስታ በማሽግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7.  በግንባታ ሥራ መልካም አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል/ የምትችል፤
  8. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸዉን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ በ16ኛዉ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 28/03/2013 በጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽገዉ በ4፡30 ይከፈታል፡፡
  9. ተወካዮች ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ይዘው መቅረብ አለባቸው ::
  10. ተጫራቾች ጨረታዉን ያሸነፈበትን የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ አንድ ኦርጅናልና ኮፒ እና አንድ ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በሰም በማሸግ የተዘረዘሩትን የህጋዊነት ማረጋገጫ መረጃዎችን አሟልተው በአራቱም ፖስታ የሚያቀርብ መሆን አለበት፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር — 0910583598/ 0993432330

በጌደኦ ዞን የቡሌ

ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page