| Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 13፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 11/2013
የአራዳ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ለክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ስራ የሚሠሩ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን፣ የሰው ኃይል በተጨማሪም የሚቀጥሉትን መስፈርቶች በሟሟላት የጨረታ ሰነዱን አንድ ብቻ መውሰድ ይችላሉ፡፡
| ቁጥር | የሥራው ዓይነት | የሚሰሩበት ወረዳ | ደረጃ | የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀመርበት ቀን | የጨረታ ማስገቢያ ቀን | የጨረታ መክፈቻ ቀን |
| 1 | የአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ሠራተኞች ክበብ ሥራ | ወረዳ 9 | ታዳጊመካከለኛ | በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 1ዐኛው የስራ ቀን 10 ሰዓት ድረስ | በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ | በጋዜጣ በወጣበት 11ኛው ቀን የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ጀምሮ |
| 2 | የአራዳ ክ/ከ/አ/ ተፋስስና እረንጓዴ አካባቢዎች ልማት አስተዳደር ጽ/ ቤት አጥር ጥገናና ግንባታ ስራ እና የመንገድ አካፋይስራ ከሚኒልክ እስከ አያሌው ሙዚቃ ቤት ስራዎች | ወረዳ | ታዳጊ መካከለኛ ብቃት እና ከዚያ በላይ | በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 1ዐኛው የስራ ቀን 10 ሰዓት ድረስ | በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ | በጋዜጣ በወጣበት 11ኛው ቀን የስራ ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት ጀምሮ |
- በጥቃቅንና አነስተኛ በኮንስትራክሽን የተደራጁ የሆኑ፡፡
- ለሥራው ሕጋዊ ፈቃድ ኖሮአቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ፣ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማትና ቁጥጥር ዘርፍ ተመዝነው የሙያ ምዘና ሰርተፊኬት /COC ያላቸው እና ከተደራጁበት ከፍለ ከተማ ስራ እንደሌላቸው ወይም የያዙት ስራ ከ70% በላይ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ይዘው መቅረብ የሚችሉ
- የጨረታ ሰነዱን በአራዳ ክ/ከ/ህንጻ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት 3ተኛ ፎቅ ላይ ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች አንድ ዋናና ሁለት ኮፒ የፋይናንሽያል ጨረታ ሰነድ በተለያየ ኤንቬሎፕ በማዘጋጀትና በሰም በማሸግ በአራዳ ክ/ከ/ህንጻ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት 3ተኛ ፎቅ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በአራዳ ክ/ከ/ህንጻ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት3ተኛፎቅተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች በተራ ቁጥር ሁለት (2) ላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች በፋይናንሻል ኦሪጅናል ሰነድ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ስርዝ ድልዝ ኖሮት ካልተፈመ፣ በፍሉድ የጠፋ ሰነድ፣ በሰም ያልታሸገ ሰነድ ከጨረታው ያሰርዛል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በክፍለ ከተማው አስተዳደር ህንጻ ኮንስትራከሽን ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ መረዳት ይችላሉ፡፡
የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር
ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት