The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የሶላር ፋውንዴሽን እና አጥር ሥራ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 14፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ሐዋሳ 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የሶላር ፋውንዴሽን እና አጥር ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለሚገኘው የሶላር ፋውንዴሽን እና አጥር ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፈቃድ ያላችሁና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከሐዋሳ ዋናው ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 307 በመቅረብ የማይመለስ 100 ብር ከፍለው ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

ተ.ቁየሳይት ቦታየጨረታ መለያጨረታው የሚቆይበት ጊዜየጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓትየጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓትየጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር
1ኤልጎፍ4047340ለ 15 ቀንታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓትጥር 03 ቀን 2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት20,000.00
2ጉጂ ዳዋ4047341ለ 15 ቀንታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓትጥር 03 ቀን 2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት20,000.00
3ዋደራ4047342ለ 15 ቀንታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓትጥር 03 ቀን 2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት20,000.00
4አሮሬሳ4047343ለ 15 ቀንታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓትጥር 03 ቀን 2013 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት20,000.00
  1. የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
  2. የ2013 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  3.  የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  4. በደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው ሆኖ በዘርፉ አንድ የመልካም ሥራ አፈፃፀም የክፍያ ሰርተፍኬት እና ውል በተመሳሳይ ማቅረብ የሚችል
  5. ከዚህ በፊት ከድርጅታችን ጋር ሥራ ሰርተው በወቅቱ ያላስረከቡና ከድርጅታችን ጋር ውል ገብተው በሥራ ላይ ያሉ ኮንትራክተሮች በዚህ ጨረታ መወዳደር አይችሉም፡፡
  6. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
  7. ተጫራቾች ፡- ፋይናንሻል ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ዶኩመንት ዋናው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ (ሁለት ኮፒ ) ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ

መስሪያ ቤቱ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page