The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የግንባታ ሥራ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 8፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የዲላ ከተማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የዲላ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሊያጠናቅቅ ባሰበው የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የግንባታ ሥራ በደረጃ 5 BC ወይንም ደረጃ 5 GC እና ከዚያ በላይ ባሉ ኮንትራክተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት፡-

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ
  3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸዉ እና ከዘመኑ ግብር ዕዳ ነጻ ስለመሆናቸዉ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  5. የግንባታ የምስክር ወረቀት ከክልል ስራና ከተማ ልማት ቢሮ ማቅረብ የሚችሉ እና ሌሎች ለመረጃው የብቃት ማረጋገጫ እና የሚያስፈልጉ ማስረጃዎችን የጨረታ ሰነድ ሞልተው ሲያቀርቡ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. ለግንባታ የሚያስፈልገውን የሰው ሀይል እና ማሽነሪዎችን ሙሉ በሙሉ ራሱን ችሎ መስራት የሚችል የሚሰራውን የጥገና አገልግሎት ዝርዝር መግለጫ /specification/ ከጨሬታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ
  7. ተጫራቾች ለግንባታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ስቢሮ ቁጥር..በመምጣት ጨረታው እስከምከፈትበት ዕለት ድረስ በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የ50,000/ ሃምሳ ሺህ ብር /CPO ማሽያዝይኖርባቸዋል
  9. ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል ኦርጅናል- 1ቴክኒካል-2 ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል ኦርጅናል 1 እና ፋይናንሻል 2 ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻቸው በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት እስከ 21 ቀን ቆይቶ በ22ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  11. አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ ማብራሪያ:- ስልክ ቁጥር 0921790495 ወይም 0912077247

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት

የዲላ ከተማ አስተዳደር

የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page