| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 27፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
ብሔራዊ የሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ በ2013 ዓ.ም ለሚያሰራው የጥቁር አንበሳ ዋና መ/ቤት አጥር ግንባታ በዘርፋ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውን የሥራ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ. | አድራሻ | ደረጃቸው | የማጠናቀቂያ ጊዜ የመቁጠሪያ ቀናት | ቢድ ቦንድ በሲፒኦ ቼክ እና ካሽ |
| 1 | አጥር ግንባታ | ጂሲ/ቢሲ 7 እና ከዛ በላይ የሆኑ | ለ 90 ቀናት |
- ኤጀንሲያችን ይህን ግንባታ የሚፈፀመው በማስታቂውና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ከሚያሟሉት መሀከል የቴክኒክ መስፈርት ያሟላና ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበውን ተጫራች በመምረጥ ይሆናል፡፡
- ተጫራቹ የሥራ ብቃታቸውንና ውጤታማነታቸውን ባለፋት 3 ዓመታት ያለምንም እንከን የተወጡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችልና ከአሰሪው መስሪያ ቤት እና ከሌሎች መንግስታዊ ቢሮዎች የሥራ ማስጠንቀቂያ ያልደረሳቸው መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቹ በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል/ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ካለፉት 10 ዓመት ውስጥ የሥራ አፈፃፀም ማስረጃቸውን 2013 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ፈቃዳቸውን እንዲሁም ከገቢዎች ባለስልጣን መ/ቤት ጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ፣ ታክስ ክሊራንስ) ተ.እ.ታ የተመዘገበበት ሰርተፊኬት እና ከከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር የሚሰጠውን የምዝገባ የምስክት ወረቀት 2013 ዓ.ም የታደሰ ዋናውን በማቅረብ በግዥ ኤጀንሲ ዌብ ሳይት ላይ ተመዝጋቢ የሆኑ የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አጠገብ ከሚገኘው መ/ቤታችን ከግዥ ኬዝ ቲም ሰነዳቸውን ከተረጋገጠ በኋላ የማይመለስ ብር 200 ከፍሎ መውሰድ ይችላል።
- አንድ ተጫራች ከአንደ ሰነድ በላይ መግዛት አይችልም::
- አንድ ተቋራጭ ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ እንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም::
- ተቋራጮች የዋጋ ማቅረቢያውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመግለጽ በጨረታው የስራ ዝርዝር ላይ በተገለጸው መሰረት ለሚያሠራቸው ስራዎች ፣ እቃ፣ ሠራተኛ መሣሪያ አጠናቆ ለመስራት የሚሰጡትን ዋጋ በአሀዝና በፊደል መጻፍ አለባቸው:: በሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ በግልጽ በሚነበብ መልክ መፃፍ አለበት፡፡
- ተቋራጮች የጨረታ ሰነዶችን ሞልተው ቴክኒካልና ፋይናሽያል ኦሪጅናል እና ለእያንዳንዳቸው ሁለት ሁለት ፎቶ ኮፒዎችን ሁሉንም ለየብቻ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማስገባት ኤንቨሎፖች ላይ በድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በማረጋገጥ በተጨማሪ ሙሉ አድራሻቸውን በመጻፍ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው መ/ቤታችን ግዥ ከፍል እስከ ታህሳስ 20 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡
- ጨረታው ታህሳስ 20 ቀን2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ማንኛውንም ተጫራች ከውድድር በፊት የስራ ሳይቱን አይቶ ማርጋገጥ አለበት::
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ማሳሰቢያ፡ በገዙት ኦርጅናል ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው ፈርመው ማህተም በማድርግ ሰነዱን ይመልሱ፡፡
- ፖ.ሳ.ቁ. 1090 ስልክ ቁጥር 011 551 22 99 ወይም 011 558 63 13 አዲስ አበባ
ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ