| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 2፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:የአፋር ክልል |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
ቀጥር አፋ/መን/ል/ት/002/2013
የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በንግድ ፈንድ በጀት የሚከናወኑ የመንገድ ጥገና ሥራዎችን የሚያከናውንበትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎችን፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
| ተቁ | የሚያስፈልገው የማሽን ወይንም ተሽከርካሪ ዓይነት |
| 1 | ገልባጭ መኪና ባለ 18 ሜትር ኩብ |
| 2 | የነዳጅ ቦቲ ከ17000 ሊትር የመጫን አቅም ያለው |
| 3 | የውሃ ቦቲ 20000 ሊትር የመጫን አቅም ያለው |
| 4 | ሰርቪስ መኪና 8 ሰው የመጫን አቅም ያለው |
| 5 | ሩሎ ባለ 4ቶን |
| 6 | ሞተር ግሬደር |
| 7 | ዶዘር ማሽን |
| 8 | ሎደር ማሽን |
በዚህም መሰረት :-
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ሠመራ በሚገኘው በዋና መ/ቤታችን ግዥ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ ሙግዛት ይችላሉ፣
- ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ በ2013 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውን፣ የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፊኬት እና የመንግስት መ/ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስከር ወረቀት አብሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስረከበያ ዋስትና ቢድ ቦንድ/ ብር 10,000 በባንክ በተረገጠ ሲፒኦ ማሰያዝ አለባቸው፣
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ግዥ/ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
- ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ለ10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ በ11፡00 ሰዓት ሆኖ ወዲያውኑ ሳጥን ታሽጎ በሚቀጥለው በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
- • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሱ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ሠመራ አፋር
ስልክ ቁጥር፡- 033 666 00 79
የመሳቁ 41 ፋክስ ቁጥር 033 666 0754
የአፋር ክልል መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ