The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

መስኖ ግንባታ ሥራ

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 3፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በጂማ ዞን የኦሞ ናዳ ወረዳ
Remaining Time for Bid Submission

የጨረታ ማስታወቂያ 

በጠቅላላ ግንባታ ስራ(G.C) ወይም በውሃ ግንባታ ስራ (WWC) ተቋራጮች በሙሉ

በጂማ ዞን የኦሞ ናዳ ወረዳ ገ/ኢ/ት ጽ/ቤት ለግብር እና ተፈጥሮ ሃብት ጽ/ቤት ከግብርና እድገት ፕሮግራም (AGP-II) ባገኘው የበጀት ድጋፍ በናዳ ቢዳሩ ቀበሌ ማኩሎ መስኖ ግንባታ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል። 

በመሆኑም የሚፈለገውን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል 

  1. የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያደሰ የመንግስት ግብር የከፈለ እና መረጃ ማቅረብ የሚችል። 
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ ። 
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን 1% በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለበት:: 
  4. 4 ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዋናውን እና ኮፒውን ለየብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለበት :: 
  5. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ ኦርጂናል እና ኮፒው ላይ በያንዳንዱ ገጾች ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በማኖር ማቅረብ አለባቸው :: 
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 300.00 ብር በመከፈል ከወረዳው ገ/ኢ/ት ጽ/ቤት ማግኘት ይችላሉ :: 
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተነገረበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 15 የሥራ ቀናት በመቆየት በ25/2/2013 ዓ.ም 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል። 
  8. አንድ ተጫራች በሌሎች ተጫራቶች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማስገባት አይቻልም :: 
  9. የጨረታው መወዳደሪያ ሙሉ መስፈርት በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ውስጥ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ መረጃ ከወረዳው ኢ/ት/ጽ/ቤት ማግኘት ይቻላል :: 
  10. ተወዳዳሪዎች ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከመሙላታቸው በፊት ቀበሌው ድረስ በመሄድ የግንባታውን ቦታ ማየት ሲኖርባቸው ለማየታቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 
  11. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው። 
  • ለተጨማሪ መረጃ ስቁ 0471150170/0471150008/ 

የኦሞ ናዳ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page