Published on: Addis Zemen ( መስከረም 15፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ደጀን ከተማ
Remaining Time for Bid Submission
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ት/ፅ/ ቤት በዓለም ባንክ በከልሉና በከተማ ው በጀት ድጋፍ በከተማው ውስጥ
- 1ኛ የጠጠር መንገድ ግንባታ ከወንድሙ ምንውየ እስከ ሀይማኖት ካላ መ/ቤት ፓኬጅ ቁጥር Dejen ullDPCW/04/20/21 LOT 2
- 2ኛ የእግረኛ መንገድ ግንባታ ከአህመድ ጀማል ሱቅ እስከ ኬላ በሁለቱም ሳይድ ፓኬጅ ቁጥር Dejen ullDP/CIP/CW/05/20/21 ሎት፡፡
- 3ኛ የከብት በረት አጥር ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር Dejen ullDP/CW/08/20/21 LOT 3
- 4ኛ የዲች ግንባታ ማዶ ከጉልት ገበያ እስከ ቴ/ሙ/ኮሌጅ ፓኬጅ ቁጥር Deen UNDP/CW /10/20/21 LOT 3
- 5ኛ ለሆስፒታል ውሀ ጉድጓድ ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር Dejen ullDP / CW/11/20/21 LOT 3 ለመስራት ተጫራችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከተማ አስተዳደሩ
የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ለሙሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል ፡፡
- በዘመኑ ታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- GC/RC ደረጃ 10 እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ለተቁ 4 GC/RC ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ለተ.ቁ 1 GC ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም RC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ለተቁ 2 GC/WC ደረጃ 10 እና ከዚያ በላይ ለተቁ 5 እና GC/BC ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ለተ.ቁ 3
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1 -4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው አያያዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የሥራው ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
- ተጫራቾች እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ (ሁለት መቶ ብር)፣ በመከፈል ከደጀን ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 18 ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆይ ለ21 ቀናት ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታማስከበሪያ ዋስትና /ቢድቦንድ/ በእያንዳንዱ ሎት ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ለተራ ቁጥር 1,23.000 ሃያ ሦስት ሺ ብር ለተራ ቁጥር 2 65,460(ስልሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ስልሳ ብር) ለተራ ቁጥር 3 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ለተራ ቁጥር 413,600(አስራ ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ብር) ብቻ እና በተራ ቁጥር 5 1,000(አንድ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ( ሲፒኦ)ወይም ስሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በግዥ መመሪያው መሠረት ተጠቃሚ ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል ሁለት ፎቶ ኮፒ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክሜንት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ደጀን ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት ግ/ፋ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 18 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 22ኛው ቀን 3፡30ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በቢሮ ቁጥር 18 በ22ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 18 ድረስ ሰአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058-776-00-24/058776 10 09 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የደጀን ከተማ አስተዳደር
ገ/ኢ/ት/ፅ/ቤት