The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ሂዲ ቢሊሱማ ማይክሮዳም…

Published on: Addis Zemen ( መስከረም 15፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ 

UTC OPADCC/01-2013 

የኦሮሚያ አርብቶ አደር አካባቢ ልማት አስተባባሪ ኮሚሽን በ2013 በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው የግንባታ ሥራዎች ውስጥ ከታች የተጠቀሱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል:: 

ተቁየፕሮጀክቱ መለያ ቁጥርየፕሮጀክቱ ስም የፕሮጀከት ቦታ 
1Lot-1 ሂዲ ቢሊሱማ ማይክሮዳምምስራቅ ሀረርጌ ዞን ሚዳጋ ቶላ ወረዳ 
2Lot-2 ቡሪ አርባ ማይክሮ ዳም ምእራብ ሀረርጌ ዞን ጉምቢ ቦርደዴ ወረዳ 
3Lot-3 ኮሮጆ ማይክሮ ዳም ምስራቅ ባሌ ዞን ሰዌና ወረዳ 
4Lot-4 ቡሪ አሮ ማክሮ ፖንድ ጉጂ ዞን አጋወዩ ወረዳ 

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች 

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል። 
  2. ለጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ከቀረቡት ዋጋ 1% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO/ Bank Guarantee ) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300( ሶስት መቶ ብር) በመከፈል ከኮሚሽኑ ከግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ግዥ ቡድን ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
  4. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4:30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል: ዕለቱ በዓል ወይንም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል:: 
  5.  ለጨረታ በቀረበው ሰነድ ላይ ስርዝና ድልዝ መኖር የለበትም::
  6. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጸውን ማንኛውንም ሁኔታ መለወጥ፤ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቼዋለሁ ማለት አይችልም። 
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒክ እና ፋይናንስ ሰነድ ዋናውን እና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በኤንቨሎፕ በማሸግ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች በሰነዳቸው ላይ ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ጽፈው መፈረም አለባቸው።
  9. ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

አድራሻ- ፊንፊኔ ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ሳርቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ስልክ ቁጥር 0118869848 

አሮሚያ አርብቶ አደር አካባቢ ልማት ኮሚሽን 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page