Published on: Be’kur ( መስከረም 11፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:እንጀባራ ከተማ
Remaining Time for Bid Submission
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 02/2013
የእንጀባራ ከተማ አስ/ከተማ/ል/ቤቶ/ኮንስ/አገልግሎት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ የሚያሰራቸውን Water Resvior Bulding, OFfICE BULDING, SHAD BULDING, TOILIET and GCPM/ monment BULDING, CULVERT AND COBEL MANTINANCEግንባታዎች በውስጥ ገቢ እና በመደበኛ በጀት
- From kebele 03 Water Resvior ፓኬጅ ቁጥርAMH/INJEBARA/ CIP/ CW 05/20/2021 ሎት1 በGC እና BC በደረጃ 9እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
- Injebara city Admenistration Office building Block 1 with 15 Class, Zagew School office Bulding Block 1 with 2 Class ፓኬጅ ቁጥር AMH/INJEBARA/ CIP/ CW 06/20/2021 ፤ በGC እና BC በደረጃ 9እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
- Shade on South East of Wag Adebabay 1 Block with 10 Class, Shade near to Injebara Hospetal Bridge 1Block with 10Class ፓኬጅቁጥር AMH/INJEBARA/CIP/CW 07/20/2021 በGC እና BC በደረጃ 9እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
- From kebele 03 Public Toilet at new market 1Balock With 6 Class,3rd levele GCPM Production and instalationፓኬጅቁጥር AMH/INJEBARA/CIP/CW 08/20/2021 በGC እና BC በደረጃ 9እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
- Kebele 05 From south side of agew midir secondry School Enterance, COBEL stone MANTINANCE FROM KOSSOBER SCHOOL COBBLE TO BRIDGE ፓኬጅ ቁጥር AMH/ INJEBARA/CIP/MAW 03/20/202 ሎት1 በGC እና RC በደረጃ 9እና በላይ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መሀከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል ፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN number/ ያላቸው
- የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢነት/የምስክር ወረቀትማቅረብየሚችል፤
- ተጫራቾች የግንባታ ፈቃድ ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋና እና ቅጂ በማድረግ ከመጫረቻ ሠነዱ ጋር አያይዞ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ሲሞላ ያለምንም ስርዝ ድልዝ መሞላት አለበት እንዲሁም አንድተጫራች መጫረት የሚችለው በአንድ ሎት ብቻ ነው፡፡
- ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ቀን ነው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስታዎቂያው ከወጣበት ቀን 11/01/2013 ዓ.ም ጀምሮ በወጣው ግልፅ ጨረታ ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ስዓት እስከ 02/02/2013 ዓ/ም እስከ 3፡00 ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 በቀን 02/02/2013 ዓ.ም 3፡00 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል፡፡ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የህዝብ ባዕል እና እሁድ ቅዳሜ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾችለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00/ ሦስት መቶ ብር/ በመግዛት የጨረታ ሰነዱን በእንጅባራ ከተማ/ል/ቤቶችና ኮንስትራክሽን አገ/ጽ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለWater Resvior Bulding 150,870.00 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ብር ለ OFICE BULDING 34,239.00 /ሰላሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ብር ለ SHAD BULDING 31,928.00 /ሰላሳ አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃያስምንት ብር ለTOILIET and GCPM/monment BULDING 10,326.00 /አስር ሺህ ሦስትመቶ ሃያ ስድስት ብር CULVERT AND COBEL MANTINANCE 12,985.00/አስራ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ አምስት ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችሉ እና በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ጥቃቅን ጽ/ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል እና ከተደራጁ 5/አምስት/ ዓመትያልሞላቸው ለመሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ ውል በሚይዝበት ወቅት ማስያዝ ወይም በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ጥቃቅን ጽ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
- አሸናፊ ድርጅትየሚሰራቸውንስራዎች ማነኛውንም ማቴሪያሎች ወጭ በራሱ አቅርቦ መስራት የሚችል ፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ የእን/ከ/አስ/ከተማ/ል/ቤቶ/ኮንስ/ አገልግሎት ጽ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0582270071/0588279034 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
- የውድድሩ ሁኔታ በሎት ዋጋ ይሆናል፡፡ በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁጥር1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ 22. የውል ማስከበሪያው ዋስትና ፀንቶ መቆያ ግዜው ከሚጠናቀቅበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ቢያንስ ለተጨማሪ 60/ስልሳ/ ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል፡፡
የእንጀባራ ከተማ አስ/ከተማ/ል/ቤቶ/ኮንስ/አገልግሎት ጽ/ቤት