Published on: Addis Zemen ( መስከረም 29፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Remaining Time for Bid Submission
የጨረታ ማስታወቂያ
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች በሰንጠረዡ የተገለፀውን ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሎና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ፡-
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 25/ 2013 ዓ.ም ዘወትር በስራ ቀናት በድርጅቱ ግዥ ክፍል (12ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1208) በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 500,000 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ፣ በባንክ የተመሰከረ /ሲፒኦ/ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከጨረታው ፖስታ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ቴከኒካልና ፋይናንሻል የዋጋ ሰነድ ይዘው ጥቅምት 25/ 2013 ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ይዘው በመምጣት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚህ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመካፈል ከ12ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1208 ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ከደምበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ፡፡
ስልክ ቁጥር 011-5-58-34-46/011-5-58-43-78
| S/N | Description | UOM | Qty |
| 1 | Stationary Hammer Head TowerCrane Height 70 Meter Horizontal working Jib Length 70m | Pcs | 2 |
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር