The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

Master plan design for Abebech Gobena Campus & Others…

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 1፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

ጨረታ የመክፈቻ ቀን ስለ ማራዘም የወጣ ማስታወቂያ

ዩኒቨርሲቲያችን የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን ግዥ ለመፈጸም በ17/02/2013 በጨረታ ቁጥር slu/02/2013 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡

ሆኖም በጨረታ ማስታወቂያው

በምድብ -3 የግንባታ አማካሪ /Consultant / General Consultant Grade One ስር ::

  • ንዑስ ምድብ 3.1 Master plan design for Abebech Gobena Campus & Others ቴክኒካል ሰነድ ያቀርባል/፡፡
  • ንዑስ ምድብ 3.2. Master plan design for Ejere research and nursery site & Others ቴክኒካል ሰነድ ያቀርባል/፡፡
  • ንዑስ ምድብ 3.3. Master plan for Ano kare integrated farm center & Others ቴክኒካል ሰነድ ይቀርባል፡፡

የግንባታ አማካሪ /Consultant/ የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የመክፈቻ ቀን በ02/03/2013 ተብሎ በጋዜጣ የተገለጸ ቢሆንም ብዛት ያላቸው ተጫራቾች የቴክኒካል ሰነድ አዘጋጅተው ለማቅረብ ተጨማሪ ጊዜ የሚያስፈልጋቸው መሆኑን ገልጸው ጨረታው ,እንዲራዘመ በመጠየቃቸውና የግዥ መመሪያውንም የሚደግፋቸው ስለሆነ ዩኒቨርሲቲውም የተጫራቶችን ጥያቄ አሳማኝ ሆኖ በማግኘት የጨረታ የመክፈቻውን ቀን ቀድሞ በተቀመጠው ቀን ላይ 15 | አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ተጨምረው ወደ 17/3/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ 5፡00 ሰዓት እንዲከፈት የተራዘመ መሆኑን

እየገለጽን ተጫራቾች እስከ 16/3/2013 ዓም በሥራ ሰዓት ሰነድ የምንሸጥ ስለመሆኑ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0118737316 ወይም Email suppocurementtearn@gmail.com  መጠየቅ ይቻላል፡፡

በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር

የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page