The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

Gravel Road ስራ

Published on: Be’kur ( መስከረም 25፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:የእን/ከ/አስ/ከተማ/ል/ቤቶ/ኮንስ/አገልግሎት ጽ/ቤት

Remaining Time for Bid Submission

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 06/2013

የእን/ከ/አስ/ከተማ/ል/ቤቶ/ኮንስ/አገልግሎት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ የሚያሰራቸውን Gravel Road ስራዎች በዓለም ባንክ በጀት

  1. From Olibia Madeya to Abiy Mulat house (Kebele 01,From Admasu Chekol house to Helen Bogale house (Kebele ,From Addisu house to Hawaz house (Kebele 01),From main Asphalt road to Addisu Berihun house (Kebele 01) ,From Mulat Micro driver to Tenagne Ejigu house (Kebele 01),ፓኬጅ ቁጥርAMH/INJEBARA/UIIDP/CW 01/20/2021 ሎት1 በGC እና RC በደረጃ 9እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
  2. From Jigdan College to Meseret Belay house (Kebele 02),From kebele house to Meseret Belay house (Kebele 02),From Kidane Mihiret Cobble to end of Kidane Mihiret Church (Kebele 02),From 03 kebel Melese Alene house to 30 metere Road,From 03 kebel 30 Meater Road to Desalew Woreku house,From 03 kebele Ali mesert house to 30Meter Road, ፓኬጅ ቁጥርAMH/INJEBARA/UIIDP/CW 01/20/2021፤ሎት3 በGC እና RC በደረጃ 9እና በላይ ፈቃድ ካላቸው
  3.  From Tihaye Desalew house to Berie Aserate house (Kebele 03),From Asmeraw Abera house to 16 meter road (Kebele 03),From addisa workineh to agdew housee (Kebele 03),From Mintamir Endalew house to Abat Hunegnaw house (Kebele 04),From Abebe Melese house to Birhanu Sewunet house (Kebele 04,ፓኬጅ ቁጥርAMH/INJEBARA/UIIDP/ CW 01/20/2021፤ሎት4 በGC እና RC በደረጃ 9እና በላይ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መሀከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳ ተፉ ይጋብዛል ፡፡

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2.  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው
  3. የግዥው መጠን ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢነት/የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች የግንባታ ፈቃድ ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋና እና ቅጂ በማድረግ ከመጫረቻ ሠነዱ ጋር አያይዞ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ሲሞላ ያለምንም ስርዝ ድልዝ መሞላት አለበት እንዲሁም አንድ ተጫራች መጫረት የሚችለው በአንድ ሎት ብቻ ነው ፡፡
  6.  ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ቀን ነው፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስታዎቂያው ከወጣበት ቀን 25/01/2013 ዓ.ም ጀምሮ በወጣው አካባቢ ግልፅ ጨረታ ለ21 ተከታታይ ቀናት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡
  8.  ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16/02/2013 ዓ/ም እስከ 3፡00 ማስገባት ይችላሉ፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 በቀን 16/02/2013 ዓ.ም 3፡00 ታሽጎ 4፡00 ይከፈታል፡፡የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የህዝብ በዓል እና እሁድ ቅዳሜ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ስዓት ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00/ ሦስት መቶ ብር/ በመግዛት የጨረታ ሰነዱን በእንጅባራ ከተማ/ል/ቤቶችና ኮንስትራክሽን አገ/ጽ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት1 28,300.00/ ሃያ ስምት ሺህ ሦስት መቶ ብር ለ ሎት3 31,470.00 /ሠላሳ አንድ ሺህ አራት መቶ ሰባ ብር ለሎት 4 33,640.00/ ሠላሳ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ አርባ ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችሉ እና በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ጥቃቅን ጽ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ እና ከተደራጁ 5/አምስት/ ዓመ ያልሞላቸው ለመሆኑ ከአደራጅ መ/ቤቱ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  12.  የጨረታው አሸናፊ 10 በመቶ የውል ማስከበሪያ ውል በሚይዝበት ወቅት ማስያዝ ወይም በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ ጥቃቅን ጽ/ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  13. አሸናፊው ድርጅት የሚሰራቸውን ስራዎች ማነኛውንም ማቴሪያሎች ወጭ በራሱ አቅርቦ መስራት የሚችል ፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
  15. ለተጨማሪ መረጃ የእን/ከ/አስ/ከተማ ል/ቤቶ/ኮንስ/አገልግሎት ጽ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 05822700 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  16. የውድድሩ ሁኔታ በሎት ዋጋ ይሆናል፡፡ በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
  17. የውል ማስከበሪያው ዋስትና ፀንቶ መቆያ ግዜ ውሉ ከሚጠናቀቅበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ቢያንስ ለተጨማሪ 60/ስልሳ/ ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል፡፡

የእን/ከ/አስ/ከተማ/ል/ቤቶ/ኮንስ/አገልግሎት ጽ/ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page