| Published on: Reporter ( ጥቅምት 18፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:መቐለ |
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መኪና እና የኮንስትራክሽን ማሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እ ከዚህ ከታች የተዘረዘሩ መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ኩባንያችን ይጋብዛል፡፡
ዝርዝር የሚገዛ ንብረት
| ተ.ቁ | የዕቃውን ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | ማብራሪያ |
| 1 | Pickup double cabin 4WD ABS /airbags power output 100cc | በቁጥር | 06 | በስፔሲፊሽን መሰረት |
| 2 | Hydraulic drive excavator Diesel engine T/charged net power 200-232kw | በቁጥር | 01 | በስፔሲፊሽን መሰረት |
| 3 | Wheel loader Diesel Engine T/charged net power 146-160 kw | በቁጥር | 01 | በስፔሲፊሽን መሰረት |
| 4 | Truck mount crane max. lifting capacity 10-120 Ton | በቁጥር | 01 | በስፔሲፊሽን መሰረት |
| 5 | Telescopic Crane Max. Lifting capacity 10-12 Ton | በቁጥር | 01 | በስፔሲፊሽን መሰረት |
- ተጫራቾች የ2013 የታደሰ ንግድ ፈቃድ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይ ምዘዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ በመያዝ የጨረታው ሰነድ 28/10/2020 እስከ 10/11/2020 እ.ኤ.አ ከ መቐለ ኮርፖሬት ሳፕላይ ቸይን ወይም አዲስ አበባ ላይዘን ቢሮ መውሰድ ይቻላል፡፡
- ጨረታው በ11/11/2020 እ.ኤ.አ ከሰአት በኋላ ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ በ11/111/2020 እኤ.አ ከሰአት በኋላ ከቀኑ 8:30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት መቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ ኮርፖሬት ሳፕላይ ቼይን አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ተጫራቾች ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ዋናውና ፎቶ ኮፒ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11/11/2020 እ.ኤ.አ ከሰኣት በኋላ ከቀኑ 8:00 መቐለ ዋና መሥሪያ ቤት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘጋዣ (CPO) ብር 200,000.00 (ብር ሁለት መቶ ሺ) በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታው ጋር ማስገባት አለባቸው:: በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ እንዲሁም ሌላ አይነት የጨረታ ማስከበርያ ተቀባይነት የለውም::
- ተጫራቾች የሚያስገቡት የእቃው ዋጋ ታክስና ቫት ( VAT ) የትራንስፖርት ክፍያ ለየብቻው አስልቶ ማስገባት አለባቸው:: እንዲሁም ማስረከቢያው ቦታው መቐለ መስፍን ኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ ግቢ ውስጥ በመሆኑ በመጓጓዝ ሒደት የሚያጋጥም ብልሽትና ጉድለት15. ተጫራቾች ሙሉ ሃላፍነት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ11/11/2020 እ.ኤ.አ ከሰአት በኋላ ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ በ11/11/2020 አ.ኤ. ከሰአት በኋላ ከቀኑ 8:30 ሰኣት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት መቐለ መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ ኃላ.የተ. የግል ኩባንያ ዋና መ/ቤት በሚገኝ ኮርፖሬት ሳፕላይ ቼይን አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ተጫራቾች ባይገኙም ይከፈታል።
- የጨረታ አሸናፊ የሚሆኑ ተጨራቾች የጨረታ ዋስትና (Performance Guarantee) ቢያንስ ለ3 ወር የሚቆይ የኮንትራቱን ጠቅላላ ዋጋ 10% በCPO ወይም በቅድም ሁኔታ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና unconditional Bank Guarantee ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል::
- ተጨራቾች ጨረታውን ማሸነፋቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5(አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ (ቅዳሜ ጨምሮ) በሥራ ሰዓት የጨረታውን 10% የውል ማስከበሪያ ( Performance Guarantee) ወይም በሲፒኦ (CPO) በማስያዝ ውል ማሰር ይጠበቅባቸዋል:: ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::
- ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም፡፡
- ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይችሉም።
- ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉት ዕቃ ውል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ በ20 የሥራ ቀናት ውስጥ መቐለ ዋና መሥሪያ ቤት አጓጉዞ ማስረከብ አለባቸው:: ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::
- ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ
መቐለ አዲስ አበባ
ስልከ +251-344402017 ስልክ +251-114709501
ፋክስ +251-344406225 ፋክስ +251-114709636
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ኩባንያ