The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

Civil works (including masonry works, carpentry works, painting…)

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 3፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር SS NI-T218

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች ለሚገኙ ማንኛውንም ኮንትራክተሮች እና አነስተኛና ጥቃቅን የድርጅት ተቋራጮች በንግድ ቢሮ ሚኒስትር የተረጋገጠ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም ከታች የተዘረዘሩትን ስራዎችን እና መስፈርቶች የሚያሟሉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአቅራቢያቸው ለሚገኙ ኤርፖርቶች አነስተኛ ሥራዎችን በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል ።

ፕሮጀክቱ የሚከተሉትን ሥራዎችን ያካትታል።

  • Electrical and Sanitary works
  • Metal and welding works
  • Civil works (including masonry works, carpentry works, painting…)
  • Steam and laundry system maintenance work
  • Machine erection works
  • Installation of air condition unit and repair
  • Installation of ventilation system and duct works
  • Aluminium partition, PVC ceiling, Armstrong ceiling and wood related works
  • Other related works

ስለሆነም በሙያው ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የምዝገባ ወረቀት ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተጫራቾች እንዲሁም ብር አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ 1,500,000 እና ከዚያ በላይ በሆነ ዋጋ ቢያንስ ሦስት (3) ፕሮጀክቶችን በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቁና በሙያው ቢያንስ ሶስት (3) ዓመት የሥራ ልምድ ያላቸው፤ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ ፍላጎታቸውን በማሳወቅ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመጠቀም እስከ ህዳር 29 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ድረስ መላክ አለባቸው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ:- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page