| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 15፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የላልይበላ/ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የላልይበላ/ከ/አስ/ር/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ት/ጽ/ቤት ስር የግ/ፋይ./ንብ/አስ/ቡድን በCIP በተያዘ በጀት ቀበሌ የጠጠር መንገድ GC&RC
- (ሎት 1 )፣ ደረጃ 9 እና በላይ ሲሆኑ ሥራ ተቋራጭ እንዲሁም በሮሀ ቀበሌ Basement+G+2 ቢሮ ግንባታ የዲዛይንና የማማከር ሥራ(ሎት ) ለሚሠሩ ተቋራጭ ደረጃ 6 እና በላይ እንዲሁም የመንገድ መብራት ፓውዛ ሎት(2)፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለ3ኛ ጊዜ (ሎት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ካሸናፊው ውል በመያዝ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች የ2013 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣የምዝገባ የምስክር ወረቀት ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር። የቫት የምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ ለጠጠር መንገድና ለዲዛይንና ለማማከር ሥራ ብቃት ማረጋገጫ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን መረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከሚመረቱባቸው ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ለጠጠር መንገድና ለዲዛይንና ማማከር ሥራ ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ታሽጎ ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በላልይበላ ከተማ አስተዳደር/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ት ጽ/በት /የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 10 በ4:30 ላይ የሚከፈት ሲሆን፤ የመንገድ መብራት ፓውዛና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ለጠጠር መንገድና ለዲዛይንና ማማከር ስራ ተጫራቾች ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ስዓት እስከ 21 ኛው ቀን 11:30 ድረስ በላልይበላ ከተማ አስተዳደር /ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ት/ጽ/ቤት/የግ/ፋይ/ንብ/ አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 10 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን በብር 100.00/አንድ መቶ/ብር በመክፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን፤ የመንገድ መብራት ፓውዛና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ደግሞ ከላይ በተገለጸው የገንዘብ መጠን ዘወትር በሥራ ስዓት አስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በቁርጥ ዋጋ ለጠጠር መንገድ ብር 9029፣ ለዲዛይንና ማማከር ሥራ 7000፣ መንገድ መብራት ፓውዛ 5900፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 3000 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ በፖስታ አሽገው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ለዲዛይንና ማማከር ሥራ ተጫራች የጨረታ ሃሳባቸውን 1 ወይም ወጥ በሆነ 2 ቅጅዎች ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት ለቴክኒካልና ለፋይናንሻል ለእያንዳንዳቸው ለየብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የላሊበላ ከተማ አስተዳደር/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ት/ጽ/ ቤት /የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን የጨረታ ኮሚቴው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 22ኛው ቀን 4፡00 ድረስ ማስገባት የሚኖርሳቸው ሲሆን፤ ለጠጠር መንገድሥራከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ቀንና ስዓት ለፋይናንሻል ብቻ ዋና እና ቅጅ በማለት ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ የመንገድ መብራት ፓውዛና ለኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች እስከ 16ኛው ቀን ድረስ ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ለፋይናንሻል ብቻ ዋና እና ቅጅ በማለት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- አሸናፊ ስሆነው ተጫራች ለሚሠራው ሥራ እንዲሁም ለሚያቀርበው ዕቃ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ በፍትህ ጽ/ቤት በመቅረብ ቅድሚያ ውለታ መውሰድ አለበት፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ሥራ እንዲሁም ለሚያቀርበው ዕቃ በውሉና በሥራ ዝርዝሩ እንዲሁም በስፔስፍኬሽኑ መሰረት በጥራት ካላስረከበ ያስያዘው የውል ማስከበሪያ ዋስትናውርስ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉትን የመንገድ መብራት ፓውዛና ለኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በራሳቸው በአሸናፊዎች ሙሉ ወጪ የላልይበላይ ከተ/አስ/ር ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ት/ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ላይ ማብራሪያ/ማሻሻያ ጥያቄ ካላቸው ለጠጠር መንገድ ሥራና ለዲዛይንና የማማከር ሥራ ከጨረታው የጊዜ ገደብ ከ15 ቀን በፊት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን፤ የመንገድ መብራት ፓውዛና ለኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች ከጨረታው የጊዜ ገደብ ከ10 ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የኤሌከትሮኒከስ እና የመንገድ መብራት ፓውዛ የጨረታ ዋጋ ጸንቶ የሚቆዩበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ40 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ሲሆን፤ የዲዛይንናስማማከር ሥራናለጠጠር መንገድ ሥራ ደክሞ ለ60 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ከዚህ በፊት ጨረታ አሸናፊ ሆነው እንደውላቸው ያላጠናቀቀ ወይም ከታወቀ ተቋም ዕገዳ የተደረገባቸውን አያሳትፍም።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ሊሞላ ስርዝ ድልዝ ማድረግና ያጨረታ ሰነዱ ላይ ዋጋ ሳይሞሉ ከፍት በማደረግ ከጨረታ ውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ የግ/ፋይ/ንብ/ አስ/ር ቡድን ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር፡03333360016/033 3360728 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ
መንግሥት የላልይበላ
ከ/አስ/ር/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት