The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ማምረቻ መጋዘን ግንባታ (ቀሪ ሥራ)

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 18፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ጨረታ ማስታወቂያ 126/013

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አፈር ላብራቶሪ ማዕከል የሚገኘው ከቀድሞ ተቋራጭ የተቋረጠውን የቨርሚ ኮፖስት ማምረቻ መጋዘን ግንባታ ቀሪ ሥራውን ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡- 

  1. ደረጃው GC-6 /BC-5 እና ከዛ በላይ የሆነ
  2. ፍቃዳቸውና የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2013 ዓ.ም ያሳደሱና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራቸውና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው ፤
  3. ተጫራቶች ለሥራው የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል ዘወትር በሥራ ቀናት የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ግዥ /ንብ/አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በቢሮ ቁጥር 002 በመቅረብ መግዛት ይቻላል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ እያንዳንዳቸውን በሰም በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር)የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፤00-6፤00 ሰዓት በእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በመክተት ይታሸግና በዚያው ዕለት ከቀኑ በ8፤30 ሰዓት ተጫራቶችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከናወን ይሆናል ፡፡
  8. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. የሣይት ምልከታ ግዴታ መስፈርት ነው፡፡
  • ለበለጠ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 046-220 6596 ይጠቀሙ

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የእርሻና

ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page