| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 15፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:ወሎ ዩንቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
የወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ
- ሎት1 Sport field finishing Works (3 in 1) በድጋሚ የወጣ በመሆኑም፡”
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ለሎት የማይመለስ ብር 300,00/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ያህል ሰነዱን ከወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ግዢ ቡድን ቢሮ ቁጥር 302 በሚገኘው መውሰድ/መግዛት የሚችሉና ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ፖስታውን ከኣንድ ኮፒ ጋር እንዲሁም ለየብቻ በማሸግ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ኣለባቸው።
- ተጫራቾች ለእስፖትርት ፈልዱ ስራ (በG.C6 ወይንም በB.C ደረጃ- 6 እና ከዚያ በላይ ያለው መሆን አለባቸው)፡፡
- ተጫራቾች ሊሰራ ከሚፈለገው ስራ ጋር በዘርፉ ቀጥተኛ ወይንም ተዛማጅ እና በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፡ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የግብር ከሊራንስ የግብር(ጨረታ እንዲጫረቱ፡ የማል) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገፅ በስራ ዘርፉ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ዋጋ መሙላት ያለባቸወ ዩኒቨርሲቲው ባቀረበው የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ነው፡፡ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተወዳዳሪው /ተጫራቹ/ ለግንባታ ስራው በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ ብር 250,000,00 /ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ ወይም በባንከ የተረጋገጠ የባንክ ጋራንቲ ብር 250,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ የ90 ቀናት ያህል ሊቆይ የሚችል የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ በጨረታ ለተሸነፈ ድርጅት አሸናፊው ድርጅት ከአዋርድ ከተደረገ በኋላ ወዲያውኑ ይመለሳል ፡፡
- ተጫራቶች በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን ወይንም bill of quantity መሠረት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
- አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋማቅረብ አይቻልም::
- ጨረታው የሚከፈተው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በኮምቦልቻ በሚገኘው የኢንስቲትዩቱ ግዢ ቡድን ቢሮ ቁጥር 302 የሚከፈት ይሆናል፡፡
- በተራ ቁጥር-9 ላይ የተጠቀሰው ቀን የጨረታ መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ቀን ባለው የስራ ቀን በተራ ቁጥር-9 ላይ በተጠቀሰው የስራ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ስርዝ ድል ያለው የዋጋ መሙያ ሰነድ ተቀባይነት የለውም
- የተጫራች አለመኖር ፖስታው ተሟልቶ እስከተገኘ ድረስ ጨረታውን አያስተጓጉልም::
- ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ከዚህ የጨረታ ማስታወቂያ በተጨማሪ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተያያዘውን የተጫራቶች መመሪያ ባለማንበብ እና ባለመገንዘብ/ ባለመረዳት ለሚከሰተው ችግር ዩኒቨርሲቲው ተጠያቂ አይሆንም፡፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 60 ቀናት ያህል ብቻ ነው፡፡
- ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር፡ 033 851 41 20/ 03 38 51 90 42/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ወሎ ዩንቨርስቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት