The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

በወንፊት ሽቦ (wire mish) አጥር ለማሳጠር

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 6፣ 2013 )Place of Bid Competitions:000
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2013

በደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2013 በጀት ዓመት በምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የሚገኘውን ጃረሞ የብዜት ጣቢያ በወንፊት ሽቦ (wire mish) አጥር ለማሳጠር ደረጃ 9 በላይ የግንባታ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ተጫራቾች፡-

  1. በተጠቀሰው የሥራ ዘርፍ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃዎቹን ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የንግድ ፍቃድና የስራ ፍቃድ ለ2013 በጀት ዓመት የታደሰ ማቅረብ የሚችሉ
  4. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ 5000/አምስት ሽህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ።
  5. ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በመምጣት ለሰነዱ የማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 ተከታታይ ቀናት የመጨረሻው ቀን ከ11፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።ጨረታው በቀጣዩ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. የአሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለጸለት በ7 ቀን ውስጥ ውል መፈጸምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ ከተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚችል።
  7. ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ከተጠቀሰው ዋጋ ኣንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛሉ።
  8. ማዕከሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው ::
  • አድራሻ ስልጤ ዞን ወደ አልቾ ወረዳ በሚወስደው መንገድ ላይ 6.5 ኪ.ሜትር ልዩ ስሙ ባሮ ወንዝ
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ 0468710036/60/0912223205

በደቡብ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

የወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page