| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 6፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በም ዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር ፍ/ሰላም ከተማ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 02/2013
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በም ዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር ፍ/ሰላም ከተማ አስተዳደር የከተማ ልማት ቤቶች ኮንትራክሽንና አገልግሎት ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ለሚያሰራቸው የምክር አገልግሎት ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል በመሆኑም በምክር አገልግሎት በዘርፉ የተሰማራችሁ አካላት እንድትወዳደሩ ጥሪአችንን እያቀረብን የበጀት ምንጩም ከUIIDP በጀት ሲሆን የመወዳደሪያ መስፈርቶችም፡-
- 1. የምክር አገልግሎት ስራ
- 1.1. ሎት 1. የላህ ድልድይ ግንባታ ቁጥጥርና ክትትል ለ3 ዓመት ሎት 1 AM/F/SELAM UIIDP CSV1-2013
- በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
- ተጫራቾች የሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታገስ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋገጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የምክር አገልግሎት የሰሩ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- በዚህ ስራ ላይ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎችን ማሰማራት እንደሚችሉ እና ለተጠየቀው የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያና ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳድሩበት የምክር አገልግሎት 40,000.00 /አርባ ሺህ ብር/ በባንክ በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል ቢሮ ቁጥር 21 ማግኘት ይችላሉ
- ማንኛውም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ አማካሪ ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ የሚሰጡትን አገልግሎቶችና የሙያ ዘርፍ አጠቃሎ የያዘ በራሪ ፁሁፍ የተመሳሳይ ስራዎች ክንውን ዝርዝር የአስተዳደር አቅም የገንዘብ አቅም አሰራር ዘዴ እና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን የያዘ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት ለ 21 ተከታታይ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት በአየር ላይ ይውላል፡፡
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን ቴክኒካልና ፋይናንሽያል ሰነዶችን ኦሪጅናል ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃሎ በአንድ ፖስታ እንዲሁም ስም አድራሻና የተጫረቱበትን የምክር አገልግሎት አይነት በመግለጽ አጠቃለው በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ፍ/ሰላም ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/ስራ ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 22 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ21 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/ቡድን ክፍል በቢሮ ቁጥር 22 ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ለ 21 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ይውልና በ22ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል ነገር ግን 22ኛው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም አመታዊ ዝግ ከሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይራዘማል፡፡ ባይገኙም ጨረታውን ለመክፈት አያስተጓጉልም፡፡
- ተጫራቾች በስራው ላይ የአካባቢና የማህበራዊ ችግር የሚፈጥር ጉዳዮች ላይ የችግር ማቅለያ መፍትሄ የሚጠቀሙ መሆን አለባቸው
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ስለጨረታው ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 22 በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058-775-0005/1775 /0346 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
በፍ/ሰላም ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት
ቤቶችና ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የግዥ
ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን