| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:ሐዋሳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሀገር አቀፍ ግልጽ
ጨረታ ቁጥር 04/2013 የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለካሊድ ድጆ ግድብ መስኖና መሰረተ ልማት ግንባታ ፕሮጀከት እና ለተለያዩ መካከለኛ መስኖ ልማት ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ድርጅታችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed price) ለመሥራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ዓይነት | ማሽኑ/ የተሽከርካሪው አቅም | የሥሪት ዘመን | ቁርጥ ዋጋ በሰዓት ቫትንና ነዳጅንጨምሮ | ምርመራ |
| 1 | ዶዘር D8R | ≥300HP | ≥2008 GC | 2500.00 | 86.58 ብር በኪሎ ሜትር 40,000 ኪሎ ግራም ለሆነ ማሽን ወይም 400 ኩንታል ለሆነ ማሽንየሚከፈል ከተጠቀሰው ክብደት በላይ ወይምበታች ከሆነ ተሰልቶ ይከፈላል |
| 2 | ግሬደር | ≥180HP | ≥2006 GC | 1537.00 | |
| 3 | ኤክስካቫተር በአካፋ | 188-245HP heavyduty | ≥2010 GC | 1609.20 | |
| 4 | ኤክስካቫተር በጃክ ሃመር | 188-245HP heavyduty | ≥2010 GC | 2149.35 | |
| 5 | ዊል ሎደር | ≥215 HP | ≥2015 GC | 859.05 | |
| 6 | ኮምፓክተር | 14-16 tone | ≥2012 GC | 815.00 | |
| 7 | የውሃ ቦቴ ≥ | ≥300HP | ≥1996 GC | 560.00 | 14,000 ሊትር የመጫን አቅም ያለው ባለ ሦስት አክስል |
| ተ.ቁ | የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ዓይነት | ማሽኑ/ የተሽከርካሪው አቅም | የሥሪት ዘመን | ቁርጥ ዋጋ በወር ቫትንና ነዳጅንጨምሮ | ምርመራ |
| 8 | የነዳጅ ቦቴ | ≥300HP | ≥1996 GC | 111360.00 | 12,000 ሊትር የመጫን አቅም ያለው ባለ ሦስት አክስል |
| ተ.ቁ | የሰርቪስ መኪና ዓይነት | የማሽኑ/ የተሽከርካሪው አቅም | የሥሪት ዘመን | ቁርጥ ዋጋ በቀን ቫትንና ነዳጅንጨምሮ | የመጫን አቅም |
| 9 | ኮብራ ፣ ማርክ 2 ፣ ሎንግ ቤዝ ፣ ድርብ ተግባር | ≥120HP | ≥2002 GC | 2357.50 | ከ4 ሰው በላይ ሆኖ ኮብራ፣ ማርክ 2፣ ሎንግ ቤዝ ላቀረበ ቅድሚያ ይሰጣል |
| 10 | ባስ | ≥130HP | ≥2015 GC | 2414.00 | ከ25 እስከ 26 ወንበርየመጫን አቅምያለው |
| ተ.ቁ | የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ዓይነት | የማሽኑ/ የተሽከርካሪው አቅም | የስሪት ዘመን ከተጠቀሰው በላይ | ቁርጥ የኪራይ ዋጋ በሚ/ኩብ ቫትንና ነዳጅንጨምሮ | የመጓጓዣ ርቀት(ኪ.ሜ) |
| 11 | ገልባጭ መኪና | ≥16 M 3 | ≥2015 GC | 4.45 | 0-4 |
| 4.20 | 4.1-10 | ||||
| 4.10 | 10.1-30 | ||||
| 4.05 | 30.1-50 | ||||
| 4.00 | 50.1 በላይ |
- ተጫራቾች በመስኩ (ህጋዊ) የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- አከራይ ለሚያከራየው ማሽንና ተሽከርካሪ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ የራሳቸው ካልሆነ ከ3ተኛ ወገን በውልና ማስረጃ የተወከለበትን ውክልና አያይዘው ማቅረብ አለበት፡፡
- ተሳታፊዎች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀን ውስጥ ሐዋሳ በሚገኘው የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን በዋናው መ/ቤት አስፈላጊውን መረጃ በማሟላት መዝገብ ቤት ገቢ በማድረግ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የማሽኖቹና ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት በባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ማግኘት ይኖርበታል፡፡
- የማሽኖቹና ተሽከርካሪዎች የተሻለ ብቃትና ስሪት ዘመን ፣ አነስተኛ የነዳጅ ፍጆታ ፣ አነስተኛ የሥራ ሰዓት(working hour) እና አነስተኛ ኪሎ ሜትር ያለው ተመራጭ ይሆናል፡፡
- ውል የሚታሰረው የማሽኑ/ የተሽከርካሪው ቴክኒካል ብቃት በድርጅቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡
- የተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ፍላጎት (ብዛት) ከፕሮጀክት በሚቀርበው ጥያቄ ላይ የተመሰረተ ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ውድድሩን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0462203944/0462210021
- የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሐዋሳ