| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 25፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
በድጋሚ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 011/2013
በግብርና ሚ/ር የብሔራዊ እንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ኢንስቲትዩት በ2013 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደው በጀት የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት፤
- ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
- የዘመኑ የመንግስት ግብር የከፈሉና ለዚሁም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
- በመንግስት ጨረታ ስምሣተፍ የሚያስችል የምዝገባ ምስክር ወረቀት በግዢ ኤጀንሲ ድረገጽ የተመዘገቡ ተጫራች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ከኢንስቲትዩቱ ሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 23 መግዛት ይችላሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካል ኦርጂናል፤ ፋይናንሻል ኦርጅናል፤ቴክኒካል ኮፒ እና ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዳቸውን በተለያየ ፖስታ አሽጎ አራቱንም ፖስታዎች በአንድ ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ እድርገው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋልተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 65000.00 ቢድ ቦንድ፤ በባንክ በተመሰከረ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣
- የጨረታ አሽናፊው የጨረታ ውጤት ሲታወቅ የውል ማስከበሪያ 400000.00 በባንክ በተመሰከረ ቼክ፤ በሲ.ፒ.ኦ ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፤
- ለተሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያው ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል እንደተፈራረመ የሚመስስሳቸው ሊሆን የጨረታ አሸናፊው ግን የውል ማስከበሪያ እንዳስያዘ ይመለስላቸዋል፤
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ይሽጥና በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማዕከሉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፤
- የጨረታ መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት የመዝጊያና መክፈቻ ቀን ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መሠረዝ ይችላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-849-54-30 ፤ 011 439 32 32፣011 869 6184 ደውሎ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
አድራሻ:-አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
በግብርና ሚኒስቴር
የብሔራዊ እንስሳት ዝርያ
ማሻሻያ ኢንስቲትዩት