| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 25፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/13
የኮልፌ አካባቢ አጫራቾች አንድነት አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 አስኮ ኣካባቢ ለሚያስገነባው 2B+G+8 ቅይጥ ህንጻ ዲዛይን ለማሠራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ አማካሪዎች፡-
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፣ በመስኩ የተሰማሩ ህጋዊየታደሰ የንግድስራፈቃድያላቸው፣ የተጨማሪእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፣ የንግድ ሥራ ምዝገባሰርተፍኬት ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብየሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከ3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት ኢሚ የገበያ ማዕከል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1138 በአካል በመቅረብ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ እንዲሁምፋይናንሻል ኣንድ ኦርጅናልእና ኣንድ ኮፒ ለየብቻበጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት ከላይ በተጠቀሰው የቢሮ አድራሻ ይህማስታወቂያ በወጣ እስከ 9ኛው የስራ ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት በዝግ ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚደርስ ሰነድ ሳይከፈት ለተጫራቹ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 091702175/0924438090 ደውለው ይጠይቁ፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኮልፌ አካባቢ አጫራቾች አንድነት አክስዮን ማህበር