The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

መንገድ ዲዛይንና የአማካሪ ሥራ

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 25፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በአማራ ብሔራዊ ልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጎንደር ዞን
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጎንደር ዞን የእዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለ2013 ዓም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ መንገድ ዲዛይንና የአካሪ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡

  1. በየዘመኑ የታደስ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ከ50 ሺህ ብር በላይ ለሆነ ግዥ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  2.  የሚሰሩ ስራዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ ፡፡ የወረዳው አድራሻ ነጋዴ ባህር፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪ ዋስትና የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ገንዘብ ቤት ገቢ በማድረግ የደረሰኙን ኮፒ ከፖስታው ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 50 ብር በመክፈል ከግrነበራስህ ቡድን መሪ ማግኘት ይችላሉ::
  5. የምንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በእንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ 2 ቅጅዎች ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በምዕራብ ጎንደር ዞን እ/አ/ጫ/ወ/ገ/ኢ/ት /ግ/ን/አስ/በድን መሪ ሲሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀን በአየር ላይ የሚቆይ ይሆናል፡፡
  7. የጨረታ ማስታወቂያው በ16ው ቀን ከጥዋቱ 3 ሰዓት ታሽጎ 3፡30 በአ/አ/ጫ/ወ/ገ/ኢ/ት/ግ/ፋ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግልፅ ይከፈታል፡፡
  8. የዲዛይን ዋጋ መሟላት አለበት ካልተሟላ ግን ከጨረታው ውጭ የሚሆን መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  9. አሸናፊ ድርጅት በዲዛይኑ መሰረት ለ ኣ/ኣ/ጫ/ወ/ ገ/ኢ/ት/ የስራ ሂደት በግዥ ከፍል በዝርዝር ማስረከብ የሚችል መሆን አለበት::
  10. አሸናፊው ጨረታ ሰነዱ ላይ የተሰጠውን ዝርዝር ዲዛይን እንጅ ስርዝ ድልዝ ሌላ ተመሳሳይ ዲዛይን ማቅረብ አይችልም፡፡
  11. ከጨረታ ሰነዱ ላይ ከተቀመጠው የዋጋ በመሙያ ፎርም በስተቀር በማሳሰቢያ የሚሞሉ ዋጋ እና የሞዴል መረጃን የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  12. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበት፡፡

ስልክ ቁጥር 09 910076 19

የአ/አ/ጫ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page