| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 21፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
እድገት በአንድነት የንግድ አክሲዮን ማህበር በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ በወረዳ 8 ልዩ ስሙ ሳጥን ተራ በመባል በሚታወቀው ስፍራ ባለው ህንፃ የተለያዩ የህንፃ ስራ ጥገና፣ የሻተር ስራ እና የተነቀሉ ሻተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስስሆነም:
- የህንፃ ጥገና ስራን በተመለከተ የህንፃ ስራ ፈቃድ ደረጃ B7 እና ከዚያ በላይ
- የሻተር ስራን በተመለከተ የሻተር እና የብረታ ብረት ስራ ድርጅት በቂ የስራ ልምድ እና ፈቃድ ያለው
- የተነቀሉ ተጠቅላይ ሻተሮችን በጨረታ ለመግዛት ፍላጎት እና ንግድ ፈቃድ ያለው ስለዚህ ከላይ የተገለፁትን ስራዎች ለመስራት የሚፈልጉ እና የተገለፀውን መስፈርት የሚያሟሉ ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት ለእያንዳንዱ ብር 100 (አንድ መቶ) በመግዛት የስራውን ቦታ እና ንብረቶችን በአካል በመገኘት አይተው ዋጋ እንዲያቀርቡ እያሳሰብን የጨረታው ዶክሜንት ተመላሽ የሚሆነው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስራ አምስት ቀን ይሆናል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
መረጃ የስልክ ቁ. 0911-478652/0911122334/0118290742
አድገት በአንድነት የንግድ አክሲዮን ማህበር