| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 19፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኘው መንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት
- 1ኛ/ ከኩታበር ጎሮ ሰፈር – አባአሊ ውሃ – ወርቃሪያ ድረስ ያለውን የመንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት የሚሆን ግሬደር ስሪት 2010 ፈረስ ጉልበት 140 H፤ ነዳጅና ቅባት፤ ሰርቪስ ኪራይ ሌሎች ሎጀስቲኮችን ማሟላት ያለባቸውን ወጭዎች በተመለከተ አከራይ ራሱን ችሎ ሲሆን።
ስለዚህ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
- ግሪደር ካት ስሪት 2010 በኋላ
- የፈረስ ጉልበት 140H ግሪደር ካት
- በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል::
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ. 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ኦርጅናል ማስረጃዎችና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- የግሪደር ካት ስራ ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማሰታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 50.00 /ሀምሳ ብር/ በመክፈል ኩታበር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የጠቅላላ 2 % በባንክ በተረጋገጠ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኩታበር ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋና ጽ/ቤት ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተደደር ደጋፊ የሥራ ሂደት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ጋዜጣው ላይ በወጣበት በ16 ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡15 ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ይከፈታል::
- 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት ጨረታው ይከፈታል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ ማብራሪያ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር -033 44 80 011፣ 033 44 80 228 በመደወል ማገኘት ይችላሉ::
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ
አስተዳደር ዞን ኩታበር ወረዳ ገንዘብና
ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት