| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 18፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በጌዲኦ ዞን የዲላ ከተማ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የዲላ ከተማ ት/ት ጽ/ቤት የሐይስኩል ላይብረሪ ግንባታ ጨረታ ግ/ቁ/1/2013
በዲላ ከተማ አስተዳደር ት/ጽ/ቤት የዲላ ሕይስኩልላይብረሪ ሊጠናቀቅ ባሰበው G+1 በ2013 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በደረጃ 6BC ወይም ደረጃ 6GC እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ኮንትራክተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የቀረበውን መሥፈርት የሚያሟሉ ህንጻ ኮንትራክተርች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
- የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
- የአቅራቢነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው እና ከዘመኑ ግብር ዕዳ ነጻ ስለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግንባታ የምስክር ወረቀት ከክልል ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ማቅረብ የሚችሉ እና ሌሎች ለደረጃው የብቃት ማረጋገጫ እና የሚያስፈልጉ ማስረጃዎችን የጨረታ ሠነዱን ሞልተው ሲያቀርቡ ከጨረታ ሠነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ
- ለግንባታ የሚያስፈልገውን የሰው ሀይል እና ማሽነሪዎችን ሙሉ በሙሉ ራሱንችሎ መስራት የሚችል የሚሰራውን የጥገና አገልግሎት ዝርዝር መግለጫ /specification/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ
- ተጫራቶች ለግንባታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት ጨረታው እስከሚከፈትበት ዕለት ድረስ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የ40,000 /አርባ ሺህ/ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል
- ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴከኒካል ኦርጅናል ቴክኒካል 2 ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻቸውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት እስከ 21 ቀን ቆይቶ በ22ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 0463320107
በጌዲኦ ዞን የዲላ ከተማ አስተዳደር
ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት