| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 17፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
ግ.ጨ.ቁ 13/2013
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የባከ ሎደር (Backhoe Loader) ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ለ90 (ዘጠና) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና።
- የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ ብር 100.00 (አንድመቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
- የጨረታ የማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት፡5/4/2013 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 5/4/2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት
- ወይም በስልክ ቁጥር፡- 011 417 1703 መጠየቅ ይችላሉ።
- አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ