The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የአጥር ግንባታ ስራ

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 17፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨቁ 15/2013

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1.  የአጥር ግንባታ ስራ ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  •  የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት
  • ደረጃ GC 6 እና ከዛ በላይ ወይም BC 5
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ለ90 (ዘጠና) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና።
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
  •  የጨረታ ማስረከቢያ መጨረሻ ቀን እና ሰዓት:01/4/2013 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ1 /4/2013 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  •  ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ Mየተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል ወይም በስልክ ቁጥር፡- 011 417 1703 መጠየቅ ይችላሉ።

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page