| Published on:Addis Zemen Addis Zemen ( ኅዳር 10፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:ቢሾፍቱ ከተማ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር አምስት ሥራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
- A. Construction of Street Light – (Electromechanical Works Grade 5 & above.
- B. Construction of Traffic Light – (Electromechanical Works Grade 5 & above ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
ስለዚህ፡
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ፣ በባንክ ሒሳብ ቁጥር 071 በቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ስም በማስገባት የገቢ ደረሰኙን ከቢሾፍቱ ከተማ ገቢዎች ባለሥልጣን በመቁረጥ ከቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር የግዥና ንብረት የሥራ ሂደት 2ኛ ፎቅ አስፈላጊውን መረጃ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ በመያዝ እስከ 30/3/2013 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ብቻ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደር የጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) ለእያንዳንዱ ብር 100,000.00 (መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional bank guaranty) በቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ስም ከኦርጅናል ቴክኒክ ዶክሜንት ውስጥ ወይም ለብቻ አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን አንዳንድ ኦርጅናል ቴክኒክ እና ፋይናንሻል ለየብቻቸው እንዲሁም አንዳንድ ኮፒ በማዘጋጀት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በኤንቨሎፑ ላይ የተጫራቹን ስምና አድራሻ ሰነዱ ኦርጅናል ወይም ኮፒ መሆኑን በመጻፍ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት በቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር የግዥ እና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት 2ኛ ፎቅ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- በመጀመሪያው ቀን ጨረታው የሚከፈተው ቴክኒክ ብቻ ሆኖ በ1/4/2013 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ በ8፡30 በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር መሰብሰቢያ አዳራሽ ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በአካል ቀርበው ወይም በስልክ ቁጥር 0114 3017 58 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
የቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር