The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

G+2 መማሪያ ክፍል ግንባታ

Published on:Be’kur ( ኅዳር 7፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በምዕ/ጎጃም ዞን በደምበጫ ከተማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕ/ጎጃም ዞን በደምበጫ ከተማ አስተዳደር የደምበጫ መሰናዶ ት/ቤት በት/ቤቱ እና በህብረተሰቡ ተሳትፎ አንድ ብሎክ ባለ ሁለት ፎቅ /G+2/ መማሪያ ክፍል ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል:: ስለሆነም

  1.  ከደረጃ 5 BC እና በላይ ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ያላቸዉ እና የሚሞሉት ዋጋ ከብር 200 ሺህ እና በላይ ከሆነ የቫት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸዉ እና ፈቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን ኮፒ እና ኦርጅናል መረጃ ሰነዳቸዉን በማቅረብ የግንባታዉን ፕላንና ስፔስፊኬሽን የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ገዝተዉ እንዲወዳደሩ ይፈለጋል::
  2.  እያንዳንዱ ዋጋ የሚሞላዉ በነጻ ገበያ ላይ የተመሰረተ ይሆንበታል::
  3. ተጫራቾች የሞሉትን የዋጋ መጠን ሁለት ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከባንክ ደረሰኝ ማረጋገጫ ሲፒኦ ለደምበጫ መሰናዶ ት/ቤት በማለት ማቅረብ ይኖርበታል::
  4.  ተጫራቾች ኮፒ እና ኦርጅናል ሰነዶችን ለይቶ በተለያየ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ እነዚህን ሁለት ፖስታዎች ከጨረታ ዋስትናዉ ጋር ጨምሮ የተለያዩ ሶስት ፖስታዎች ሶስቱንም ለያይቶ በአንድ ትልቅ ፖስታ በአንድ ላይ አድርጎ በጥንቃቄ አሽጎ የተጫራቹን ስምና አድራሻ በመጻፍ ማህተምና ፌርማ አስደግፈዉ ተጫራቾች ጨረታዉ በበኩር ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት እስከ 11፡30 ደምበጫ መሰናዶ ት/ቤት ዘወትር በስራ ስዓት ሰነዱን መግዛት አለባቸዉ:
  5. . ጨረታዉ በበኩር ጋዜጣ አየር ላይ በዋለበት በ22ኛዉ ቀን በ3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 3፡30 ይከፈታል::
  6. . የመክፈቻ ቀኑ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሰራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::
  7. አሸናፊው ከተለየበት ቀን ጀምሮ ከ 5 ተከታታይ ቀናት በኋላ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ 10 ፐርሰነት በማስያዝ ያሸነፈበትን ግንባታ ውል መያዝ ይኖርባቸዋል::
  8. ከዚህ ውስጥ ያልተካተቱ በግዥ መመሪየው መሰረት የሚገዛ መሆኑን እንገልጻለን::
  9. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  10. ሁሉንም ለግንባታው የሚያስፈልገውን ቁሣቁስ ተጫራቾች ማቅረብ አለባቸው::
  11. ለበለጠ መረጃ ደምበጫ መሰናዶ ት/ቤት ስልክ ቁጥር 0587730029/0912986428 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::

የደምበጫ መሰናዶ ት/ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page