| Published on:Reporter ( ኅዳር 9፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
wpcdt-countdown id=”5694″]
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ
የተዘጋጀ የሽያጭ ጨረታ ቁጥር ንብ/001/2018 ማስታወቂያ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ሃዮንዳይ ገልባጭ ተሽከርካሪ —— ብዛት 01
- ፋዎ ገልባጭ————————ብዛት 03
- ጠቅላላ—————————-04 (አራት)
በሽያጭ ጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሟላት አለባቸው::
- በሽያጭ ጨረታው ላይ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያለው/ያላት ሊወዳደር ይችላል፡፡
- የሽያጭ ጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ለድርጅታችን ፋይናንስ የሥራ ሂደት ገቢ በማድረግ ከንብረት አስተዳደርና አቅርቦት የሥራ ሂደት ማግኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁትን ተሽከርካሪዎች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ3፡00 እስከ 10፡00 ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ጊቢ በአካል በመሄድ መመልከት ይችላሉ፤
- ማንኛውም ተጫራች ተሽከርካሪዎቹን በተናጠል ወይም በጥቅል ለመግዛት መጫረት ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለያንዳንዱ ተሽከርካሪ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) በድርጅታችን ትክክለኛ ስም “መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ” በሚል አሰርተው CPOውን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ሰማያያዝ የጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ጨረታው ከመክፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
- ጨረታው ህዳር 24/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን በ4፡15 (አራት ሰዓት ከሩብ) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ስልክ ቁጥር
011-4-42-22-60
011-4-42-22-70
011-4-42-22-71
011-4-42-22-72