| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 6፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
የየካ ክ/ከተማ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በተለያዩ ተቋማት ለሚያሰራቸው የተለያዩ ግንባታዎች ግንባታ ስራ ለማሰራት በየዘርፉ የተሰማራችሁ የኮንስትራክሽን ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
| ሎት | የስራ ዝርዝር | ደረጃ |
| ሎት 1 | የወረዳ 12 ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ጂ+4 ት/ቤት ግንባታ የተቋረጠ | 4 እና ከዛ በላይ |
| ሎት 2 | ወረዳ 01 እና 02 እና 06 አስተዳደር ህንፃ ጥገና ስራ | 6 እና ከዛ በላይ |
| ሎት 3 | ወረዳ 03 ቤተ-መፅሃፍ፡ ኣጥር ግንባታ ስራ | 6 እና ከዛ በላይ |
| ሎት 4 | ወረዳ 12 ጤና ጣቢያ አጥር እና ጥገና ስራ | 6እና ከዛ በላይ |
| ሎት 5 | ወረዳ 06 ስፖርት ሜዳ የመሮጫ ትራክ ስራ | 6 እና ከዛ በላይ |
| ሎት 6 | ወረዳ 09 የአካባቢ ጥበቃ አጥር ስራ | 6 እና ከዛ በላይ |
| ሎት 7 | የወረዳ 06 ሚስፎርድ ጂ+4 ት/ቤት የኤሌክትሪክ ስራ | ጥቃቅን አነስተኛ ታዳጊ በዘርፉ የተደራጁ |
- ተጫራቾች ለስራው ህጋዊ ፍቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት ምዝገባና የታክስ ሠርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ማስረጃ ሰርተፍኬት ያላቸው እና የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ ሲመጡ ኦሪጅናል ማሳየት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በየካ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሸን ጽ/ቤት ከምህንድስና ግዥ ክፍል 4ተኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣሽት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት የስራ ቀናት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ለሎት 1 ስራ ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ዶክመንቶቹን በተዘጋጀው ሰነድ ላይ በመሙላት ዋናውንና ሁለት ፎቶ ኮፒ በተለያዩ በታሸጉ ኤንቨሎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የታሸጉትን ኤንቨሎፖች ዋና እና ኮፒ መሆናቸውን ለመለየት original እና Copy በማለት በግልፅ ለይተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ከሎት 2-6 ላሉት ስራዎች ፋይናንሺያል ዶክመንቶቹን ብቻ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ በመሙላት ዋናውንና ሁለት ፎቶ ኮፒ በተለያዩ በታሸጉ ኤንቨሎፖች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡በተጨማሪም የታሸጉትን ኤንቨሎፖች ዋና እና ኮፒ መሆናቸውን ለመለየት Original እና copy በማለት በግልፅ ለይተው ማቅረብ አለባቸው::
- ከሎት 2-6 ላሉ ስራዎች ጨረታው በአስራ ሰባተኛው ቀን በየካ ክፍለ ከተማ ግራውንድ ላይ የሚገኘው ትልቁ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከግማሽ ሰዓት ቆይታ በኋላ በ4፡30 ሰዓት ላይ የቴክኒክ ሰነዱ ይከፈታል፡፡
- ለሎት 1 ላለው ስራ ጨረታው በአስራ ስድስተኛው ቀን በየካ ክፍለ ከተማ ግራውንድ ላይ የሚገኘው ትልቁ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከግማሽ ሰዓት ቆይታ በኋላ በ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በማጠቃለያ (SUMMARY) ገጽ ላይ ዋጋውን በግልጽ ማስቀመጥ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለሎት1 ስራ የማይመለስ ብር 200 እና ከሎት 2- ሎት 6 ላሉ ስራዎች የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከየካ/ክ/ከተማ ኮንስትራክሽን ምህንድስና ግዥ ቡድን መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% የገንዘብ መጠን የያዘ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንደ ተጫራቹ ምርጫ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ሲ.ፒ.ኦ የግዥ መመሪያው በሚያዘው መሰረት ለየካ ክፍለ ከተማ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ብለው አሰርተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ማንኛውም በክፍለ ከተማችን ያለ ተጫራች በእጁ ፕሮጀክት ካለው በእጁ ያሉት ፕሮጀክቶች ደረጃ ከ75% መብለጡን የሚገልፅ ደብዳቤ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል።
ማሳሰቢያ፡- አንድ ተጫራች ከአንድ ሰነድ በላይ መውሰድ አይችልም፡፡
ስልክ 0118-93-22-17
የየካ ክ/ከተማ ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት