| Published on:Reporter ( ኅዳር 2፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OT/01/10/2020-21
የአሉሙኒዬም ፓርቲሽን እና የጥበቃ ቤት ሥራ ግዥ ጨረታ
1. ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ በአዲስ አበባ እና በየክፍለ ሀገሩ ላሉ ቅርንጫፎቹ፡”1,600 ካሬ ሜትር የሚሆን የአሉሚኒዬም ፓርቲሽን ሥራ እና ብዛቱ 39 (ሰላሳ ዘጠኝ) የሆነ የጥበቃ ቤት የራሳቸዉ ማቴሪያል እና የሰዉ ሀይል በማቅረብ ሠርተዉ የሚገጥሙ እና የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ በማወዳደር እና ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል በመፈፀም ማሠራት ይፈልጋል:: ስለዚህ ሥራዉን ለመስራት ልምዱና ፍላጎቱ ያላቸዉ ድርጅቶች የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈልና ማመልከቻ በማቅረብ ለዚሁ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሠነድ ከሚከተለዉ አድራሻ በመግዛት በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ::
ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ
የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 903
ቦሌ መንገድ ከጌቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ
ስልክ ቁጥር 0115 183880/0115572098
2. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸዉን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 14 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀዉ አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ::
3. ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
4. ባንኩ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ