| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 2፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ባሌ ዞን የጊንር ወረዳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ባሌ ዞን የጊንር ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ኤጅፕ/AGP-II/ ፕሮግራም በተገኘው ፈንድ የጊንር ወረዳ የግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ጽ/ቤት መልካ ኦዳ ቀበሌ ማህበር መልካ ኦዳ የኩሬ መስኖ ልማት ፕሮጀክት (Malka oda MIP Irrigation project/፣ ጫንጮ ቀበሌ ማህበር አሹቴ ጓጉሮ SSI ፕሮጀክት ሪሃቢሊቴሽን (Ashutee Gaguro SSI Project Rehabilitation ) አርዳ ተሬ ቀበሌ ማህበር ጉደያ SSI ፕሮጀክት up ግሬዲንግ (Gudaya SSI Project uP Grading) ደረጃቸው GC እና WWC የሆኑ ኮንትራክተሮችን ወይም ጥቃቅንና ኢንተርፕራይዞችን /IMX/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል።
መስፈርቶች፡
- በውሃና በመስኖ ሥራ ፍቃድ GC እና WWC ያለው።
- ከሕጋዊ መስሪያ ቤት የማስረጃ ሰርተፍኬት የምስክር ወረቀት (Professional License) ማቅረብ የሚችል።
- ከኦሮሚያ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የአቅራቢነት ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።
- የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ከኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ ማቅረብ የሚችል።
- ከአንድ ሚሊዮን ብር (1,000,000.00) በላይ የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- የ2012 የመንግሥት ግብር የከፈለበትን ፍቃድ ያሳደሰበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- የጥቅም ግጭት የማይገባውን ጥቅም ለማግኘት ከምንጩ ነፃ መሆኑን የሚያሳውቅ ማስረጃ መቅረብ አለበት::
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በጨረታው ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ማህተም መምታት፣ ፊርማ፣ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር በማድረግ አንድ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል::
- ተጫራቾቹ የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) ከጊንር ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን ዘወትር በመንግሥት የሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- በጨረታው ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም፣ ስርዝ ድልዝ ካለው ኃላፊነቱ የተወዳዳሪው ይሆናል።
- አንድ ተጫራች በሌላው ተጫራች ላይ ተመርኩዞ ዋጋ መሙላት የተከለከለ ነው።
- ተጫራቹ በአካል መገኘት አለበት ወይም ሕጋዊ ውክልና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ሰው መወከል ይኖርበታል።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለትን ቼክ ሲፒኦ (CPO) 1% ማቅረብ አለበት።
- የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21(ሃያ አንድ) ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ22ኛው(ሃያ ሁለተኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በ4:30 በጊንር ወረዳ አፈ ጉባኤ ይከፈታል፤ የመክፈቻው ቀን በዓል ወይም ከሥራ ቀን ውጪ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፤ ዋጋ ማሻሻል አይቻልም::
- መስፈርት የማያሟሉ ተጫራቾች ከውድድር ውጭ ይሆናሉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒውን በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ጨረታው የሚከፈትበት ዕለት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች ፕሮጀክት የሚሰራበት ቦታ በአካል ሄዶ ማየት አለባቸው /site visit/ ::
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0923505052/0912185473
በምሥራቅ ባሌ ዞን የጊንር ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት