| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 2፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አለም ገና የቀድሞ ኮቢል የነዳጅ ማደያ /በአሁኑ Oilbya በስተግራ 100ሜ ገባ ብሎ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (ኦስራ) መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጐ አድራጐት ድርጅት ሲሆን፡-
- በወሊሶ ወረዳ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ለህብረተሰብና ለትምህርት ቤቶች መካከለኛ የመጠጥ ውሃ ጉድጓዶችን ማስቆፈር እና
- የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ ጥናት ማድረግ(Land use policy research) ስለሚፈልግ፡
ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉና በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ፡
- በዘርፉ የታደሰ የሥራ /የንግድ/ ፍቃድ ያለው፣
- ከዘመኑ ግብር ዕዳ ነፃ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችልና፣
- የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርበው ዋጋ 1% (CPO) ማስያዝ የሚችል፣ አለም ገና የቀድሞ ኮቢል የነዳጅ ማደያ /በአሁኑ Oilbya በስተግራ 100ሜ ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሯችን በመቅረብጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት8 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዚህ የተዘጋጀውን TOR በመውሰድ የሚጫረቱበትን ዋጋና ቴክኒክ እንዲያስገቡ እንጠይቃለን፡፡ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዶክመንታቸውን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የስራ ቀናት፡ ውስጥ ለድርጅቱ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00ሰዓት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትይከፈታል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
በዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 00 251-11-367-91-01 /02/00 በስራ ሰዓት ደውለው መረዳት ይችላሉ፡፡
የኦሮሞ ራስ አገዝ ማኅበር