| Published on:Reporter ( ጥቅምት 29፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check It!
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/mach/168/2020
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጣርማ በር መለያያ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማሽኖች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁጥር ዋጋ (Fixed price) ለመስራት ፍላጎት አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል::
ስለሆነም፡
| No | Description | የማሽኑ / የተሽከርካሪው አቅም | ብዛት | ሞዴል/ስሪት | ቁርጥ ዋጋ በሰዓት ከዛት በፊት ነዳጅ ሳያካትት |
| 1 | ግሬደር | 140-200 HP | 2 | ካት፣ ሳኒ፣ ቮልቮ ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 1,200.00 |
| 2 | ኤክስካቫተር ከነ ጃክሃመሩ (ቼይን) | 150-250 HP | 4 | ካት፣ሳኒ፣ኮማትሉ ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 1,250.00 |
| 3 | ዶዘር | 300-350 HP | 04 | ካት፣ሌበረር ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 1,600.00 |
| 4 | ሮለር | ከ16 ቶን በላይ | 2 | ማንኛውም | 450.00 |
1. ተጫራቾተ በመስኩ /ህጋዊ/ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
2. አከራይ ለሚያከራየው ማሽን የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ አለበት::
3. ተጫራቾች እስከ ህዳር 16 ቀን 2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የግኝዥ የሥራ ሂደት ቢሮ በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ::
4. የማሽኖቹ የቴክኒክ ብቃት በባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ማግኘት ይኖርበታል::
5. ጐል የሚታሰረው የማሽኑ ቴክኒካል ብቃት በኢንተርፕራይዙ ሲረጋገጥ ብቻ ነው::
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-MAIL አድራሻ info@dce-et.com የድህረ ገፅ አድራሻ WWW.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71/0114-42-07-46