| Published on:Reporter ( ጥቅምት 29፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check It!
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- DCE/TR/169/2020
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጣርማበር መለያያ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ገልባጭ መኪና ተሽከርካሪዎች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል::
| No | የማሽኑ አይነት | ሞዴል/ስሪት | Qty |
| 1 | ገልባጭ መኪና >16m3 | ጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ | 30 |
- ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) ብር በድርጅታችን ትክክለኛ ስም Defence Construction Enterprise በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርበታል::
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ኬዝ ቲም ቢሮ መግዛት ይቻላል::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ህዳር 16/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው ህዳር 16/2013 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-33/34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ info@dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ WWW.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 (ከስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ