The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ለባለ 5 ፎቅ ህንጻ የድህረ ግንባታ ንድፍ “As Built Drawing ሰራ

Published on:Reporter ( ጥቅምት 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ማስታወቂያ

የህንጻ ድህረ ግንባታ ንድፍ  ለመስራት መወዳደር ምትፈልጉ ሁሉ

የቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ቸርኢ ኢንካም ጀነሬቲንግ ንብረትነቱ የቸሻየር ኢትዮጵያ ለሆነው ባለ 5 ፎቅ ህንጻ የድህረ ግንባታ ንድፍ “As Built Drawing ለማሰራት ይፈልጋል፣ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን የምታሟሉ፡

  1. የአማካሪ አርክቴክትስ ወይም ኢንጅነርስየምዝገባ ፍቃድ ያላችሁ
  2. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቹሁ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬትያላችሁ

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7የሥራ ቀናት ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻችንከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያረጋግጡ ማስረጃ ኮፒ በመያዝ እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን፡፡

አድራሻ፡ቸሻየር ሰርቪስስ ኢትዮጵያ ሰኢ ኢንካም ጀነሬቲንግየካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የቤት ቁጥር 9-2437 ሰሀሊተምህረት ቤ/ክርስቲያን ፊትለፊት ከኢትዮጵያ ሥራአመራር ኢንስቲትዩት አጠገብ

  • ስልክ፡-0118688742

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page