The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን TV STUDIO INTERIOR DESIGN AND INSTALLATION WORKS

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 25፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር NTSB-001/2013

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን TV STUDIO INTERIOR DESIGN AND INSTALLATION WORKS በሀገር አቀፍ በሁለት ደረጃ ጨረታ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንዲያቀርቡ ይጋብዛል፡፡

በዚህም መሠረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች ህጋዊና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (የቲን) ሰርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ምስክር ወረቀት ፤ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበት መረጃ፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃዎች ያሏቸው ለመሆኑ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ሳያስፈልጋቸው የጨረታውን ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት በነፃ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. የቴክኒክ መግለጫዎች አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ የጨረታውን ሥምና ቁጥር በመጥቀስ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡የዋጋ ፕሮፖዛል በዚህ ደረጃ ላይ አያስፈልግም፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 21 ቀናት ከጠዋቱ 4፡15 ድረስ የጨረታ ሰነዳቸውን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡5 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0115172521 ደውሎ መጠየቅ ወይም በመ/ቤት በአካል በመገኘት መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page