Published on: Addis Zemen ( መስከረም 29፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ
Remaining Time for Bid Submission
የጨረታ ማስታወቂያ
በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ልማት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ለሮቤ ማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል
- New — Solar Street light installation along the main road ) የዋና መንገድ የሶላር መብራት ዝርጋታላይ GC 1 & GC2 በ Electro mechanical ፍቃድያለው
- Identity card press Machine (የመታወቂያ ወረቀት ማተሚያ ማሽን)
- የተለያዩ የእሳት አደጋ መከላከያ እቃዎች
- Surveying Total Station
- Colour printer በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል::
ስለዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉድርጅቶች እንዲወዳደሩ እንጋብዛለን፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የሚያስችልበሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበት ተጓዳኝ ሕጋዊየንግድ ፈቃድ ያላቸው ፤የዘመኑን ግብር ከፍለውያሳደሱና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም በግንባታስራ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢየሆኑበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆንይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለተራ ቁ.1 ( 180,000.00(አንድ መቶ ሰማንያ ሺህ) ብር የያዘ በባንክ የተረጋገጠሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለተራ ቁ 2-5(100,000.00 (መቶ ሺህ) ብር የያዘ በባንክ የተረጋገጠሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሽያል ሰነዶችን ኦርጅናል እናኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀለት ከ5ኛውቀን በኋላ ከ16ኛው ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ መ/ቤቱቀርቦ ውል መፈራረም ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ተከታታይ ቀናትየማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈልከሮቤ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት መግዛትይችላሉ፡፡
- የእቃ ግዢ ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛውቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
- የመብራት ዝርጋታ ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበትበ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይምዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0226650145ደውለው ይጠይቁ፡፡
የሮቤ ከተማ ገንዘብ እና ኢኮኖሚትብብር ልማት ጽ/ቤት