Published on: Addis Zemen ( መስከረም 23፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Remaining Time for Bid Submission
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 02/2013
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ስር የሚገኘው የልቤ ፋና አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የትምህርት ቤቱን የኳስ ሜዳ ማሰራት ይፈልጋል::
በመሆኑም:
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሰነዱ ጋር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) የማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንስቶ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በት/ቤቱ ክፍያና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 111 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒውን በተለያየ በ2 ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ በ10ኛው ቀን ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከቀኑ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል ባለበት ይከፈታል ፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ:- ካዛንቺስ ንግድ ባንክ ወረድ ብሎ ልቤ ፋና አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-011-557-70-34/011-551-86-69
በቂርቆስ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት
የልቤ ፋና አፀደ ህፃትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት