Published on:Addis Zemen ( መስከረም 17፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ…
Remaining Time for Bid Submission
የጨረታ ማስታወቂያ
በምዕራብ ኦሞ ዞን ጋችት ወረዳ የጋ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጋችት ከተማ በ2013 በጀት ዓመት ለሚሰራው የተለያዩ ስራዎች ማለትም :
- ሎት – 1 የወረዳ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ
- ሎት – 2 የወረዳ ፋይናንስ ቢሮ ግንባታ
- ሎት -3 የተለያዩ ሴክተር ቢሮዎች ህንፃ
- ሎት – 4 የተለያዩ ሴክተር ቢሮዎች ህንፃ
- ሎት -5 የተለያዩ ሴክተር ቢሮዎች ህንፃ በጨረታው አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን ማሰራት ይፈልጋል ::
- በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው ደረጃ 6/GC/BC እና ከዛ በላይ የሆነ ::
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለበጀት አመቱ የሚያገለግል የንግድ ፍቃድ/ ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት መለያ ምስክር ወረቀት ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት እና ከግብር ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል። የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በምዕራብ ኦሞ ዞን/የጋችት/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 ብር /ሁለት መቶ /ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ ::
- ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ( ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ) ከላይ የተዘረዘሩትን አስፈላጊ የሆነ መረጃዎችን ለእያንዳቸው አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ በማቅረብ የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶክመንት በጥቅሉ በአንድ ፖስታ መታሽግ አለባቸው::
- እያንዳንዱ ፖስታ በሰም ታሽጎ ማህተም መመታት አለበት ::
- ተጫራቾች በሁሉም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ፊርማ እና ድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት ::
- እያንዳንዱ ፖስታ የሚወዳደሩበትን የስራ ቦታ ፣ ሎት ቀጥር ፣ የተቋራጩን አድራሻ እና ስልክ በመግለፅ መጻፍ አለበት ::
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ስራ ቀናት ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ የፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ ማስገባት አለባቸው ፡፡
- ጨረታው የሚታሸገው ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ወይም የጨረታ ኮሜቴ ቢሮ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ታሽጎ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል::
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡- +251918955501/+251916461447
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/የምዕ/ኮሞ/ዞ/ ጋችት/መ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት