Published on:Reporter ( መስከረም 17፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ድሬዳዋ
Remaining Time for Bid Submission
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
| ተ/ቁ | የማሽኑ አይነት | መለኪያ | ሞዴል | የሚፈለገው ብዛት | የሰዓት ዋጋ ከቫት በፊት |
| 1 | ኤክስካቫተር በአካፋና በጃክ ሀመር | በቁጥር | 3 |
በመሆኑም ተጫራቾች
- የአካፋ መጠኑ 1.5m3 ወይም ከዛ በላይ እንዲሁም ስሪቱ ከ2016 በኋላ የሆነና የቴክኒክ ብልሽት ያላጋጠመው።
- በአካፋም ሆነ በጃክ ሀመር ችሎታ ያለው ኦፕሬተር ማቅረብ የሚችሉ::
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በሠንጠረዡ ላይ የተገለጹትን ማሽነሪዎች የሰዓት ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ኢትዮ ቻይና ፍሬንድሺፕ መንገድ kt ህንጻ 1ኛ ፎቅ ወሎ ሰፈር አ.አ. ስልክ፡ 251 11 4 42 19 28/0986894464 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0946-43-93-94/0935-98-50-83 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም በመስከረም 23/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ 00 ጨረታው ተዘግቶ መስከረም 27/2013 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
ማሳሰቢያ፡
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::
ድርጅቱ!