| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 26፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ፀሐይ ፔትሮሊየም ኢማ በአማራ ክልል ባህርዳር ዙሪያ ወረዳ ለሚያስገነባው የነዳጅ ዴፖ፣ማደያ እና ተያያዥ ስራዎች ሙሉ አገልግሎት የሚውል የከርሰ ምድር ውሃ ለማስቆፈር ስለፈለገ የቁፋሮውን ስራ ለመስራት የሃይድሮሎጂ ጥናት የሚያካሂዱ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የታደሱ ቴክኒካል ዶክመንቶች/ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድ፣ የብቃት ማረጋገጫ፣ ቲን ሰርቲፊኬት፣ ቫት ምዝገባ ወረቀት/ የመልካም ስራ አፈጻጸም መረጃ በማያያዝ የሚጠናውን ጥናት ከቦታው ድረስ በመሄድ አስፈላጊውን ጥናት በማድረግ፣ የመቆፈርያ ቦታ በመምረጥ፣ የተጠቃለለ የጥናት ሪፖርት እና ለጨረታ ሰነድ የሚሆን የስራ ዝርዘር እና መነሻ ዋጋ ሰርቶ ለማስረከብ የምትሰሩበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ የሚያሳይ ፕሮፎርማ በማዘጋጀት ዋጋውን በመሙላት ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ባሉት ሰባት የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ፒያሳ Mk ቢዝነስ ሴንተር ስሚገኘው ዋና መስሪያ ቤታችን ቢሮ ቁጥር 509 በመምጣት ሰነዱን እንድታስገቡ ተጋብዛችኋል።
NB. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር- 0913405103 መደወል ይቻላል።
ፀሐይ ፔትሮሊየም አ.ማ.