The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ገልባጭ መኪና ባለ 18 ሜትር ኩብ እና የውሃ ቦቲ 20000 ሊትር የመጫን አቅም ያለው

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 2፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አፋር ክልል
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር አፋ/መን/ል/ት/002/2013

የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በካፒታል በጀት በአደዓ-ቢሊዳበ ለሚገነባው የተለያዩ የመንገድ ግንባታ ሥራዎችን የሚያከናውንበትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

ተ.ቁየሚያስፈልገው የማሽን ወይም ተሽከርካሪ ዓይነት
1ገልባጭ መኪና ባለ 18 ሜትር ኩብ
2የነዳጅ ቦቲ 17000 ሊትር የመጫን አቅም ያለው
3የውሃ ቦቲ 20000 ሊትር የመጫን አቅም ያለው
4ሰርቪስ መኪና 8 ሰው የመጫን አቅም ያለው

በዚህም መሰረት :

  •  ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ሠመራ በሚገኘው በዋና መ/ቤታችን ግዥ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፣
  • ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ በ2013 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውን፣ የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፊኬት እና የመንግስት መ/ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አብሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ብር 10,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፣
  •  ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ግዥ/ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  •  ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ለ10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ሆኖ ወዲያውኑ ሳጥን ታሽጎ በሚቀጥለው 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
  •   መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ሠመራ አፋር

ስልክ ቁጥር፡- 033 666 00 79

የመሳቁ 41 ፋክስ ቁጥር 033 666 0754

የአፋር ክልል መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page