The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ዶዘር,ግሬደር,ሩሎ,ሎደር,የውሃ ቦቴ,የሰርቪስ መኪና ፒካፕ,ገልባጭ መኪና

Published on: Addis Zemen ( መስከረም 13፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ቤኒሻንጉል 

Remaining Time for Bid Submission

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2012

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ  መንግስት የመንገድና ትራንስፖርት ባለስልጣን ለ2013 ዓም በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሶስት ዞኖች ለመተከል ዞን ኦሶሳ ዞን እና ካማሽ ዞን ውስጥ ለውስጥ በመንገድ ከፈታ እና በመንገድ ጥገና ሥራ ላይ ለማሰማራት፡-

ተ.ቁየመሣሪያዎች አይነትብዛትየስራው መለኪያአመታዊ የሥራ መጠን  /በሰዓትና በቀን/
1ዶዘር4ሰዓት1456
2ግሬደር4ሰዓት1456
3ሩሎ3ሰዓት1456
4ሎደር3ሰዓት1456
5የውሃ ቦቴ2ቀን182
6የሰርቪስ መኪና ፒካፕ4ቀን210
7ገልባጭ መኪና10ቀን182

ከላይ የተገለጹትን የመሳሪያዎችን በሰዓትና በቀን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል ።

በዚህም መሰርት፡-

  1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው በጀት ዓመት ያሳደሱንና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ታክስ ከሊራንስ ደብዳቤ ማቅረብ የምትችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዘጋቢ የሆኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላችሁ እንዲሁም በአቅራቢነት የተመዘገባች መሆናችሁ ማሰረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. የሚያከራዩን መሳሪያዎች የራሳቸው ለመሆኑ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉ ወይም አግባብ ባለው ሙሉ የህግ ውክልና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. በማስኩ ስራ ላይ ለመሰማራታቸሁ ህጋዊ መስረጃ ማቅረብ የሚትችሉ ሁሉ ይህንን የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል አስፈላጊውን ማስረጃ ከታደሰ ንግድ ፈቃድ ጋር በማድረግ አዲስ አበባ ሜክሲኮ በሚገኘው በኢትዮጵያ የትራንሰፖርትና ዲዛይን ቁጥጥር ሱርቪዥኑ ኮርፖሪሽን ቢሮ ቁጥር 2 በአካል በመቅረብ መውስድ ይችላሉ።
  4. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ በ15 ቀናት (አስራ አምስት) ቀን በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በ16ኛው (አስራ ስድስተኛ ቀን) ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተግኘበት ይከፈታል፡፡ ቀኑ ራ ቀን ካልሆነ ወይም ህዝባዊ በዓላቶች እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን እንዲከፈት ይደረጋል።
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እንድ ኦርጂናልና ሁለት ኮፒ ዶክመንት ለየብቻ በማድረግና በማሸግ አዲስ አበባ ሜክሲኮ በሚገኘው በኢትየጵያ የትራንስፖርትና ዲዛይን ቁጥጥር ሱፐርቪዥን ኮርፖሬሽን ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል ሰነዱን ይዞ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ተመግዛት ሲመጡ የሚያከራዩትን ማሸኖች የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር (ሊብሬ ) ኮፒውን እና የውክልና ደብዳቤ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ስርዝ ድልዝ እና በእርሳስ የተሞላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም :: የሚቀርበው ዋጋ ከ15%  ቫት በፊት ወይም ከቫት በኋላ ተብሎ በግልጽ ተጽፎ መቀመጥ አለበት ይህ ካልሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ በተመለከተ ለእያንዳንዱ ማሽን የምትሞሉትን ዋጋ 0.01% በባንክ በተረጋገጠ CPO  ብቻ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡ በመሆኑም ከባንክ ከተረጋገጠ CPO  ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም።
  9. መ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የስልክ ቁጥር 057 75 26 22

አሶሳ

የቤ/ጉ/ክ/መ/መንገድና ትራንስፖርት ባለስልጣን

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page