| Published on:Reporter ( ኅዳር 13፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:ጀሞ 3 ወደ ቻይና መንገድ በሚወስደው – ሰበታ ቡና ማከማቻ መጋዘን/ትራኮን ትሬዲንግ ዋናው መ/ቤት |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የኮንስትራክሽን እቃዎች እና ተሽከርካሪዎች ማሽነሪዎች
ለመሸጥ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር፡06/2020/14
ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማህበር ጀሞ 1 በሚገኘው ሪል ስቴት ዙሪያ እና ለቡ ቡና ማከማቻ መጋዘን ግቢ የሚገኙትን የኮንስትራክሽን እቃዎች ፣ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል::
- ተጫራቾች የመጨረቻ ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ ከህዳር 15/2013 ዓ.ም እስከ ህዳር 29/2013 ዓ.ም ድረስ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ትችላላችሁ::
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ከትራኮን ሪል ስቴት ወይም ከዋናው መ/ቤት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::
- የጨረታ ዋስትና ብር ከሚገዛው እቃ 2 ፕርሰንት በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለባቸው::
- የጨረታ አሸናፊው በአንድ ሳምንት ውስጥ እቃዎቹን ማንሳት ይጠበቅበታል::
- ተጫራቾች ካላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ቅፅ፤ ከህዳር 15/2013 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 6፡00 እና ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 –– 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 6፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይፈልጋል::
- ተጫራቾች የሚሸጡትን እቃዎች በአካል ማየት ይችላል::
- ጨረታው ህዳር 29/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ትራኮን ሪል ስቴት አስተዳደር ይከፈታል:: ተጫራቾች በኮቪድ 19 ኮሮና በሽታ ምክኒያት መገኘት አይጠበቅባቸውም::
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው አይገደድም
ለበለጠ መረጃ፡ጀሞ 3 ወደ ቻይና መንገድ በሚወስደው – ሰበታ ቡና ማከማቻ መጋዘን/ትራኮን ትሬዲንግ ዋናው መ/ቤት
ስልክ፡-0989098625/0911718131