| Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 17፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ |
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር SLU/02/2013
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውሉ ቀጥለው በሎት የተዘረዘሩትን ማለትም
- ምድብ -1 የተለያዩ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪ ጎማዎች ግዥ ::
- ምድብ – 2 ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ / የመጠጥ ውሃ ማመላለሻ ቦቴ መኪና/ በማዕቀፍ የአገልግሎት ግዥ ስምምነት ለ1 ዓመት::
- ምድብ 3 የግንባታ አማካሪ /Consultant / General Consultant Grade – One ::
- ንዑስ ምድብ 3.1. Master plan design for Abebech Gobena Campus & Others /ቴክኒካል ሰነድ ይቀርባል፡፡
- ንዑስ ምድብ 3.2. Master plan design for Ejere research and nursery site & Others /ቴክኒካል ሰነድ ይቀርባል/፡፡
- ንዑስ ምድብ 3.3. Master plan for Ano kare integrated farm center & Others /ቴከኒካል ሰነድ ይቀርባል፡፡
- 4 ምድብ -4 ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ፡፡
- 5 ምድብ -5 ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የውሃ እቃዎች ግዥ ::
- 6. ምድብ -6 የስፖርት ትጥቅ እና ተያያዥ የስፖርት እቃዎች ግዥ::
- 7. ምድብ-7 የአልሙኒየም ፓርቲሽን /Apps / ስራ እና የተለያዩ ሼዶች ስራ /ንዑስ ምድብ 7.1 የአልሙኒየም ፓርቲሽን /APTS/ስራ፤
- ንዑስ ምድብ 7.2 የተለያዩ ሼዶች ስራ /በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
2. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር።
- ለምድብ – ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር 2, ለምድብ -2 ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ፣ 3. ምድብ- 3 ስር – ለንዑስ፣ ምድብ 3.1 ብር 100,000 /መቶ ሺህ ብር/ ፣ለንዑስ ምድብ 3.2 ብር 100,000 /መቶ ሺህ ብር/ ፣ ንዑስ ምድብ 3.3 ብር 100,000 /መቶ ሺህ ብር/፤ 4. ለምድብ -4 ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ፣ 5 ለምድብ -5 ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ 36. ለምድብ -6 ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ፧7 ምድብ-7 ስር ለንዑስ ምድብ 7.1 ብር 20,000 ሃያ ሺህ ብር/፣ለንዑስ ምድብ 7,2 ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንከ በተመሰከረ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት እንደ ምርጫቸው በአንዱ ከዋናው የፋይናንሻል ሰነድ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- 3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሠዓት እስከ ቀኑ ከ11:00 /አስራ አንድ/ ሠዓት ድረስ ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር (እንድ መቶ ብር) በዩኒቨርሲቲው ባንክ አካውንት Bank Account/ የኢት/ያ ንግድ ባንክ ቁጥር1000173085657 በመከፈል ከግዥ ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- 4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሣባቸውን የያዘ የዋጋ ሰነድ ዋናና ቅጅ ለየብቻው፤የቴክኒካል ሰነድ ለተጠየቀባቸው የቴክኒካል ሰነድ ለብቻው በታሸገ ኤንቨሎኘ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ተከታታይ ቀናት ድረስ ብቻ በስራ ሰዓት በዩኒቨርሰቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸወ፡፡ሎት 3 ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የቴከኒካል ሰነድ አዘጋጅተው ማቅረብ ግዴታ ሲሆን የፋይናንሻል ሰነድ የሚከፈተው የቴክኒካል ግምገማ ተገምግሞ ሲጠናቀቅ ይሆናል። ናሙና የተጠየቀባቸው በዚያኑ ቀን ናሙና እንደተመረጠ የፋይናንሻል ሰነዶች ይከፈታሉ፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው በጋዜጣ በወጣ በ16ኛው ቀን በ4፡30 ታሽጎ በዚሁ ቀን በ8፡30 በግልፅ የሚከፈት ሲሆን የመከፈቻ ቀኑ በሳምንቱ የዕረፍት ቀናት /በዓላት ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡ትከከለኛው የመከፈቻ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፅ ይሆናል:
- 5 ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ንብረቶች በራሳቸው ወጪ ዩኒቨርሲቲው ድረስ ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
- 6. ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተመስርተው የመወዳደሪያ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
- 7. የጨረታው ውጤት ለአሸናፊና ተሸናፊ ተጫራቾች በእኩል ጊዜ በጽሁፍ እና በስልኩ ይገለፃል፡፡
- 8. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0118737316 ወይም Emal-suprocurementeam@gmail.com መጠየቅ ይቻላል፡፡
በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ