| Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 14፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/በካፋ ዞን |
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ
በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓ.ም ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል
- ኤሌክትሮኒክስ፣
- የጽሕፈት መሣሪያ፣
- የመኪና ጎማ፣
- የያዶታ ከተማ ቁጠባ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በአካባቢ ማቴሪያል የሚሰራ፣
- የመፀዳጃ ቤት ግንባታ፣
- ደንብ ልብስና ሕንፃ መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ኮፒ በማድረግ አያይዞ ማቅረብ የሚችል፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ እና የግብር ከፋይነት መለያ መረጃ ኮፒ እና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብና 2% መቁረጥ የሚችል፣
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 50 (ሃምሳ) ብር ብቻ በመከፈል ካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለኤሌክትሮኒክስ 10,000 (አስር ሺህ) ብር፣ ለጽሕፈት መሣሪያ 10,000 (አስር ሺህ) ብር፣ ለመኪና ጎማ 10,000 (አስር ሺህ) ብር፣ ለደንብ ልብስ 2,000 (ሁለት ሺህ) ብር፣ ሕንፃ መሣሪያዎች 5,000 (አምስት ሺህ) ብር ለቀበሌ ቁጠባ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ 5,000 (አምስት ሺህ) ብር ሆኖ ለሁሉም ጨረታ በካሽ በሞደ 64 ማስገባት የምችሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በፖስታ በማሽግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከካፋ ዞን ሳይለም ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ልማ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ ለዚህ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችል፣
- ጨረታው በ21ኛው ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት ታሽጎ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፣
- ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ብር ለተሸናፊው ወዲያውኑ ደረሰኙን ሲያቀርቡ የሚመለስ ይሆናል፡፡
- አሸናፊው በጨረታ ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ እስከ 5ኛው ቀን ድረስ ውል ማስከበሪያ አስይዞ ውል የማይፈጸም ከሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል፣
- እያንዳንዱ ተወዳዳሪ ማሸነፉን ሲያረጋግጥ ዕቃዎቹን ለሳይለም ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በጥራት ኮሚቴ ጥራቱ ሲረጋገጥ ንብረት ክፍል ማስረከብ የሚችል፡፡
- ማሳሰቢያ:- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው:: ጨረታው የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ዕለት ሰንሰት ወይንም በዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0477750018/0477750010
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/በካፋ ዞን
የሳይለም ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ
ልማት ጽ/ቤት